in the future - u will be able to do some more stuff here,,,!! like pat catgirl- i mean um yeah... for now u can only see others's posts :c
እርግዝና ላይ ፅንስ በቀን ስንት ጊዜ መንቀሳቀስ አለበት?
ከ 7 ወር በኋላ አንድ ፅንስ በቀን ከ700 ጊዜ በላይ ሊንቀሳቀስ ይችላል።
ነገር ግን በትንሹ ማንኛውንም የቀን ተቀን ስራና እና እንቅስቃሴ የምታረግ ሰው 10 ጊዜ እንቅስቃሴ መስማት አለባት።
ስራና እንቅስቃሴ አቁማ ቁጭ ብላ እየቆጠረች ከሆነ ግን በ 2 ሰዓት ውስጥ 10 እንቅስቃሴ መቁጠር አለባት።
ለተከታታይ 4 ሰዓታት ምንም እንቅስቃሴ ካልሰማች አስቸኳይ/አደገኛ ምልክት ሊሆን ስለሚችል ሐኪም ማማከር ይገባል።
ያስታውሱ: የተለየ የሐኪም ትዕዛዝ ካልተሰጠ በቀር ፅንስ ተንቀሳቀሰ አልተንቀሳቀሰ ብሎ ትኩረት ማረግ÷መጨናነቅ(stressed) መሆን አይገባም።
ለበለጠ መረጃ ሐኪም ያማክሩ።
@healthtipsforyou5331
@PregnancyTipsandAdvice
@yenetena
1 - 0
ታላቅ የምስራች
ሁሉም ሰው እንዲሰማ Share ይደረግ
From Ethiopian Federal Ministry Of Health
#🇪🇹
#Ethiopia
#CervicalCancerPrevention
#CervicalCancerVaccine
#የማህፀንጫፍካንሰርክትባት
@PremiumHealthTare
@dr.tizazu5797
@yenetena
2 - 0
በዚህ የጤና ሚዲያ ቻናል በረዳት ፕሮፌሰር ሐኪሞች የተዘጋጁና አጠቃላይ የማህበረሰብ ክፍሉ ሊረዳ በሚችልበት አቀራረብና ቋንቋ የጤና ትምህርቶች ይቀርቡበታል።
ቻናሉን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ በመሆን የሚለቀቁ መረጃዎችን እንድትከታተሉ በአክብሮት እንጋብዛለን።
በዚህ የዩቱዩብ ቻናል የሚሰጡ መረጃዎች በጤና ጉዳይ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት ወይም ለማስቀየር የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ አበክረን እናሳስባለን።
Subscribe:
youtube.com/@PremiumHealthMedia
Disclaimer:Contents provided on this channel are for informational purpose Only and should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional.consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health related diagnosis or treatment options.
Credit:Images and Video footages are Used from Shutterstock,Pixabay,Pexels and Google.Audio tracks are from Youtube Audio Library...