ስሜ ዋስይሁን በላይ ነው፡፡ በዚህ የዩቲዩብ ቻናል ላይ በሀገራችን እና በዓለም ላይ ስለሚስተዋሉ የማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ትንታኔ መስጠት፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ የተጻፉ አርቲክሎች እና መጽሃፎችን በአጭሩ መዳሰስ፤ የታዋቂ ኢኮኖሚስቶች አመክንዮ ላይ አስተያየቶች መስጠት፤ የግለሰቦችን የኑሮ ዘዴ መመልከት እና የቢዝነስ መነሻ ሃሳቦች መስጠት ይቀርብበታል፡፡
ኢኮኖሚያዊ ጉዳይ አንድ ምልከታ ብቻ ሊኖረው ስለማይችል ኢኮኖሚክስን የተረዱም ሆነ ያልተረዱ ሰዎች እየተሳተፉበት የህይወት ግንዛቤ የሚፈጠርበት ቻናል ሆኖ እንደሚያገለግል ምኞቴ ነው፡፡
If you are passionate about Economics, This page is for you!