Channel Avatar

Melkam Tube @UCrDOJ2qPQZ6G82_ipTlGTVA@youtube.com

54K subscribers - no pronouns :c

ሰላም፡ ውድ፡ የቻነላችን፡ ቤተሰቦች: ስለምትከታተሉን፡ እናመሰግናለን፡፡ Melkam Tube is


Welcoem to posts!!

in the future - u will be able to do some more stuff here,,,!! like pat catgirl- i mean um yeah... for now u can only see others's posts :c

Melkam Tube
Posted 2 years ago

26 - 1

Melkam Tube
Posted 3 years ago

ለየት ያለ የዳቦ አሰራር Special Bread Recipe

1 - 0

Melkam Tube
Posted 3 years ago

ሰላም ወዳጆቼ ይህንን የመሰለ ፈጣን እና ቀላል ቁርስ አሰራር ለማየት ሊንኩን ተጫኑ: አመሰግናለሁ ::https://youtu.be/exDJpkErwrY

8 - 0

Melkam Tube
Posted 3 years ago

ምርጥ የቂጣ ፍርፍር አሰራር ላማየት ሊንኩን ተጫኑ https://youtu.be/qhjdA-1QPMw

10 - 0

Melkam Tube
Posted 3 years ago

የሰንበት ቁርስ ተጋበዙልኝ

0 - 0

Melkam Tube
Posted 3 years ago

በጣም ጤናማ የእንቁላል ፍርፍር አሰራር ትወዱታላችሁ ከወደዳችሁት ሸር ሸር ሸር አመሰግናለሁ፡፡

2 - 0

Melkam Tube
Posted 3 years ago

እንኳን ለቡሄ በዓል በሰላም እርደረሳችሁ።የዓመት ሰው ይበለን።

40 - 0

Melkam Tube
Posted 3 years ago

ሰላም የተወደዳችሁ የቻናሌ ቤተሰቦች በሚቀጥለዉ ይህንን የመስለ በብረት ድስት ያለ ኦቨን የተዘጋጀ ዳቦ ይዤላችሁ እመጣለሁ እስከዛዉ በያለንበት ቸረ ያቆየን።

38 - 2

Melkam Tube
Posted 3 years ago

ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ መልካም እለተ ሰንበት በያላችሁበት ይሁንላችሁ፡፡ ለየት ያለ የአምባሻ አሰራር ከታች ያልውን ቪድዮ ይጫኑ አመሰግናለሁ፡፡

3 - 0

Melkam Tube
Posted 3 years ago

አገር ቤት የምንጋግረዉን አይነት እንጀራ መጋገር ይፈልጋሉ? እንግዲያዉስ ከታች ያለዉን ቪድዮ ይጫኑ እርግጠኛ ነኝ ይደሰታሉ፡፡ ማንኛዉም አይነት አስተያየት እቀበላለሁ፡፡ አመሰግናለሁ፡፡

7 - 2