Channel Avatar

ካሊድ_Tube @UCmshXASYDdiwMd4TQXEXmGw@youtube.com

5.9K subscribers - no pronouns :c

ፈታ ዘና ለማለት ሰብስክራይብ ያርጉኝ በተጨማሪም በዚህ ቻናል የጉራጌን ባህል ወግና ስርአት እና


Welcoem to posts!!

in the future - u will be able to do some more stuff here,,,!! like pat catgirl- i mean um yeah... for now u can only see others's posts :c

ካሊድ_Tube
Posted 4 months ago

ሰላም ቤተሰቦቼ ከብዙ ጊዜ በሁዋላ ከች ብያለሁ በአዲስ ስራ ቲክ ቶክ ላይ ለቅቄው ብዙ ሺ ሰዎች ላይ ተቀባይነትን አግኝቷል አሁን ደሞ ዩትዩብ ላይ ለቅቄዋለሁ support ብታረጉኝ ላይክ ሼር በማድረግ #ወሄነት #የገጉ ቪድዮው ተለቋል።

15 - 1

ካሊድ_Tube
Posted 5 months ago

ይህ ከታች የምትመለከቱትን አይነት ችግር you tube studio ላይ ስትገቡ
ካጋጠማችሁ ይህ ጊዜያዊ ዩቱብ ላይ የተፈጠረ ብልሽት ነው እንጂ ሌላ ነገር
ቻናላችሁ ላይ ተፈጥሮ አይደለም። ይህም ችግር በትክክል የቪዲዮ እይታን
እንዲሁም የሰብስክራይበር እይታን በትክክል እንዳይቆጥር ያደርጋል። ስለዚህ
ይህንን ችግር ዩቱብ እራሱ እያስተካከለዉ ይገኛል #share በማድረግ ለሁሉም አድርሱ

7 - 2

ካሊድ_Tube
Posted 6 months ago

ዛሬ ማታ 12 ሰአት ላይ ይጠብቁን የሚገርም Top 6 amazine Gurage musi2

17 - 0

ካሊድ_Tube
Posted 7 months ago

ሰብስክራብ ላይክ ሼር በማድረግ ከጎኔ ሆናቹ ምታበረቱኝ ውድ ቤተሰቦቼ አመሰግናለሁ በቃ 2000 subscribers ልንሞላ ነው እኮ አካሄዴ እየገረመኝ ነው ለሴፉም ለእሸቱም የማሰጋ ይመስለኛል 😜🤩🤩

በዚሁ ከቀጠልኩ አዠመኘኛ ሙሉ ገጠር ሄጄ ነው ማገባው ወደፊት

36 - 7

ካሊድ_Tube
Posted 7 months ago

ዛሬ ማታ ይጠብቁን no 2 non stop beast albums 🤴

19 - 1

ካሊድ_Tube
Posted 7 months ago

በብዙዎቻቹ ጥያቄ መሰረት የተወዳጁን ደሳለኝ መርሻ የጥበብ ስራዎች ውስጥ ከቁጥር ሁለት አልበሙ ውስጥ ዛሬ ማታ 2 ሰአት ላይ ጠብቁን።


Desalgh mersha non stop music in 2nd album

13 - 0

ካሊድ_Tube
Posted 7 months ago

ልዩ ትውስታ

32 - 2

ካሊድ_Tube
Posted 8 months ago

ግልፅ ነው ማለቴ እየተግባባን ነው ?

7 - 1

ካሊድ_Tube
Posted 8 months ago

♨ #ጉራጌ ሰርቶ መያዝ የሚችል፣ ልፋቱን ከአላማ ጋር የሚያቆራኝ፣ ጥሮ መለወጥ እንጂ መዝረክረክ እና ብኩንነት የማይወድ ከፍ ያለ ህዝብ ነው። አይደል እንዴ

22 - 1