Channel Avatar

kal sport | ቃል ስፖርት @UCjHl4B1g8SDJkEXzfiw-80A@youtube.com

38K subscribers - no pronouns :c

የዕለቱ ስፖርት ዜና ከቃል ስፖርት ዩቱብ Daily Sport news from kal sports


Welcoem to posts!!

in the future - u will be able to do some more stuff here,,,!! like pat catgirl- i mean um yeah... for now u can only see others's posts :c

kal sport | ቃል ስፖርት
Posted 2 days ago

Kal sport | ቃል ስፖርት ፈጣን መረጃ

ሰበር : ኬቨን ደብሩይን ከኢንተር ጋር በነበረው ጨዋታ
ባጋጠመው ጉዳት የአርሰናል ጨዋታ
ሊያመልጠው ነው

𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆: Kevin De Bruyne is set to miss
the game vs Arsenal

70 - 0

kal sport | ቃል ስፖርት
Posted 6 days ago

ተጠናቀቀ! አርሰናል 1 ለ 0 አሸንፏል! Kal sports | ቃል ስፖርት

219 - 0

kal sport | ቃል ስፖርት
Posted 1 week ago

ማን ዩናይትድ ሳውዛምፕተን ሶስት ለዜሮ በሆነ ውጤት አሸንፏል: ቃል ስፖርት ዩቱብ

95 - 0

kal sport | ቃል ስፖርት
Posted 1 week ago

ማን ዩናይትድ ሳውዛምፕተን ሶስት ለዜሮ በሆነ ውጤት አሸንፏል: ቃል ስፖርት ዩቱብ

133 - 0

kal sport | ቃል ስፖርት
Posted 1 week ago

ሰበር ዜና ! Breaking news!

አሰልጣኝ ማይክል አርቴታ በአርሰናል የሚያቆየውን የሶስት ዓመት ኮንትራት ፈረመ!! ለበለጠ መረጃ kal sport (ቃል ስፖርት) ዩቱብ ቻናላችንን ይጎብኙ..መልካም አዲስ ዓመት ( 2017)

120 - 0

kal sport | ቃል ስፖርት
Posted 3 weeks ago

ሰበር! Breaking news...
Kal sports | ቃል ስፖርት...... ቤተሰብ ይሁኑ
የአርሰናል በቻምፕዮንስ ሊግ ተጋጣሚዎች

በሜዳው የሚያደርጋቸው ጨዋታዎች

- ፒኤስጂ
- ሻካታር
- ዳይናሞ
- ሞናኮ

ከሜዳው ውጪ የሚያደርጋቸው ጨዋታዎች

- ኢንተር ሚላን
- አታላንታ
- ስፖርቲንግ ሊስበን
- ጂሮና

137 - 0

kal sport | ቃል ስፖርት
Posted 1 month ago

ሰበር! ሰበር ሰበር!
ኮነር ጋላገር ወደቸልሲ በግል ጀት እንዲመለስ ቸልሲ ወስኗል: እንደሚታወቀው በአትሌቲኮ ማድሪድ የሕክምና ምርመራ አድርጎ ነበር ::
ሌሎችም ዜናዎች Kal sport ቃል ስፖርት ላይ ይከታተሉ

170 - 0

kal sport | ቃል ስፖርት
Posted 1 month ago

ታምራት ቶል በማራቶን ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ወርቅ አስገኝቷል

135 - 0

kal sport | ቃል ስፖርት
Posted 1 month ago

ሪካርዶ ካልፊዮሪ ለንደን ደርሷል : ዛሬ የመጀመሪያ የህክምና ምርመራውን ያደርጋል :: ከዛም በይፋ የአርሰናል የዚህ ዓመት የመጀመሪያው ፈራሚ ይሆናል::

134 - 0

kal sport | ቃል ስፖርት
Posted 2 months ago

ሰበር! ሌን ዮሮ ወደእንግሊዝ በረራ እያደረገ ነው! የማን ዩናይትድ ሁለተኛው ፈራሚ...... ቃል ስፖርት ዩቱብ

243 - 0