ሰላም ውድ የ young by young recovery class channel አባላት
ዛሬ ለመጀመር የyoung channel ለምን እንደተከፈተ ለመናገር ያክል ነው
ያው ሁላችንም እንደምናቅው ብዙ ወጣት በተለይ ከ16 አመት በላይ ሁሉም ለማለት በሚቻል ሁኔታ ሁሉም የራሱ የሆነ ለሰው መንገር ያልቻለው ነገር ግን ሰላም ያሳጣው እራን እስከማጥፋት የሚያደርሰው ችግር አለበት ለምሳሌ ያክል
#በፍቅር ስሜት
#በቤተሰብ ችግር
#እራስን የመጥላት
#የ sex/ውሲብ ጋር ተያያዥ ችግር
#ከሰዎች ጋር የመግባባት ችግር
#በራስ ያለመተማመን ችግር
#የመጠላት ስሜት
#የሀጢያተኝነት ስሜት
#በህይወት መሰልችት
#በማንኛውም ፀፀት
#የህሊና ወቀሳ
#የወንጀለኝነት ስሜት
ግን ሀሉም ችግር መፈታት የሚችለው እርስ በራሳችን ስንረዳዳ ነው ለዛም ነው ስማችን young by young ያልነው
ምናልባት ዛሬ ላይ ችግራችን ተፈቶልን ይሆናል ግን ሌሎችን ታሪካቸውን ሰምትን ቢያንስ በሀሰብ ያለፍንበትን መንገድ በምንገርና በመርዳት
ወጣት ለ ወጣት ስንል እንትይቃለን
በተጨማሪም ማንኛውንም በህይወቱ ድስተኛ ያልሆነ ለሰው ሊነግረው ያልቻለው ችግር አልው ምትሉትን ወይንም ህይወቱ መቀየር ችሏል ችግሩን ፈቶታል ምትሉትን ወጣት ከታች ባለው inviting links እንዲቀላቀሉን እና ታሪካቸውን በፅሁፍብ/ voice እንዲያጋሩን ለብዙዎች መፍትሄ እንዲሆኑ እንድታደርጉልን ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን