Channel Avatar

የአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች شباب المسجد @UCegEbsf9Lox5M12ZrUgh80Q@youtube.com

14K subscribers - no pronouns :c

ለኢስላም እንኖራለን...በሰለፎች ፋና!


Welcoem to posts!!

in the future - u will be able to do some more stuff here,,,!! like pat catgirl- i mean um yeah... for now u can only see others's posts :c

የአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች شباب المسجد
Posted 1 year ago

በረመዳን ወር ዘወትር ከዙሁር ሶላት በኋላ የኡስታዝ ሙሐመድ አንሲን ትምህርት በአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች ዩትዩብ ቻናል ይከታተሉ!

‪@arebgenda_mesjid‬

104 - 2

የአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች شباب المسجد
Posted 1 year ago

በቅርብ ቀን ይጠብቁን!

72 - 6

የአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች شباب المسجد
Posted 1 year ago

"መልዕክት ለዩትዩብ ቤተሰቦቻችን!"
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ !?
ዉድ ወንድሞች እና እህቶች አባቶች እና እናቶች የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን ቻናላችን በሚዲያው ተሳትፎ ላይ እንቅስቃሴ እንደሚያደርግ ይታወቃል። ይህ እንቅስቃሴው በዳዕዋ፣ በቁርአን ቲላዋ፣በጁሙአ ኹጥባ እና ሌሎችም አሳታፊ በሆኑ የሶሻል ሚዲያ ላይ ሁለት አመት ባላነሰ ግዜ ብዛት ያላቸውን ፋይሎች ወደናንተ አቅርቧል አሁንም እያቀረበ ይገኛል።ነገር ግን የእኛ ሙስሊሞች ተሳትፎ እና የምንሰጠው ምላሽ በሶሻል ሚዲያ ላይ እጅጉን አንገት ያስደፋል። ከምናከብራችሁ ወንድሞች እና እህቶች፤ አባቶች እና እናቶች ሚዲያው ብዙ ትምህርቶች የሚተላለፉበት ቻናል እንደመሆኑ መጠን በተቻላችሁ አቅም በተሳትፎው ማለትም የሚለቀቁ ፋይሎችን በመከታተል በማዳመጥ ፤ ይሄንን ካልቻል ሼር በማድረግ ብሎም ለቻናሉ አዲስ የሆናችሁ ከሁሉ በፊት ሰብስክራይብ በማድረግ እና የቻናሉን አቅም በማሳደግ ጥሪ እናቀርባለን።ከዚህ በመቀጠል በተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎች ቻናሎቻችንን ለመቀላቀል በቻናላችን ዲስክሪብሽን ላይ ባለው ሊንክ መከተል ይችላሉ።

ለኢስላም እንኖራለን.......በሰለፎች ፋና!
‪@arebgenda_mesjid‬
ደሴ,ኢትዮጵያ

62 - 6

የአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች شباب المسجد
Posted 1 year ago

ልዩ የዳዕዋ ቆይታ ከወደ #አረብ_ገንዳ_መስጂድ "" #ኢስላም_እየጠቀመህ_ነውን!?"" በሚል የመነሻ ርዕስ ዙሪያ የሚያውጠነጥን #በሸይኽ(ዳዒ)_ሙሐመድ_አንሲ የነበረውን የዳዕዋ ቆይታ ወደናንተ በድምፅ የምናደርስ ይሆናል። ከዳዕዋው ብዙ ትምህርቶችን እንደምትጠቀሙ ተስፋችን ነው። ቻናላችንን #Share እና #Subscribe በማድረግ ተደራሽነቱን እናስፋ የአጅሩ ተካፋይ እንድንሆን ዘንድ በማለት እናስታውሳለን። ድረ-ገፆቻችንን ከታች ባሉ ሊንኮች ያገኙናል።

youtube//‪@arebgenda_mesjid‬
t.me// @arebgendamesjid
Instagram // arebgenda_mesjid
tik tok //arebgenda_mesjid
Facebook //mesjid5043

በመጎብኘት የማህበረሰብ ሚዲያዎቻችንን በሚለቀቁ ትምህርቶች እና ጠቃሚ ምክሮች ይከታተሉ።
የአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች የሚዲያ ማዕከል

70 - 2

የአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች شباب المسجد
Posted 1 year ago

የሸይክ ዑመር ዓሊ የቁርአን ተፍሲር ፕሮግራም እንደቀጠለ ነው።ፕሮግራሙ እንዲቀጥል ዘንድ የናንተን እገዛ ይሻል። ፕሮግራሙን ሼር ላይክ እና ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
በቴሌግራም ቻናሎቻችንም ያገኙናል
t.me*@arebgendamesjid
Facebook//@mesjid5043
Instagram// arebgenda_mesjid
Tiktok // arebgenda_mesjid

50 - 4

የአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች شباب المسجد
Posted 1 year ago

የረሳነውን የሚያስታውሰን...ካለንበት እንቅልፍ የሚቀሰቅሰን...ልዩ ዳዕዋ በኡስታዝ ሰኢድ(ውርጌሳ)...በቅርብ ቀን ይጠብቁን!
#የአረብ_ገንዳ_መስጂድ_ወጣቶች
t.me//@arebgendamesjid
#share ያድርጉት።ቻናላችንንም Subscribe ያድርጉ...

46 - 1

የአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች شباب المسجد
Posted 1 year ago

በአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች ቻናል ይጠብቁን!
ለኢስላም እንኖራለን....በሰለፎች ፋና!

70 - 9

የአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች شباب المسجد
Posted 1 year ago

ዲነል ኢስላም በዓል ያላለውን በዓል ነው ብለን አናከብርም! መውሊድ የሚባለው ነገርም ከኢስላም አይደለም። የሚያውቀው አያከብርም ከዲኑ የሚያስበልጠው ነገር ቢኖረው እንጂ..!
#የአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች

27 - 0

የአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች شباب المسجد
Posted 2 years ago

صلُّوا عليه وسلِّموا تسليمًا 🍃🌧

يقول ابن الجوزي -رحمه الله- :

واعلموا أنه ما مِن عبد مسلم أكثر الصلاة على محمد عليه الصلاة والسلام، إلا نوَّر الله قلبه، وغفر ذنبه، وشرح صدره، ويسَّر أمره، فأكثروا من الصلاة؛ لعل الله يجعلكم من أهل مِلَّته، ويستعملكم بسُنته، ويجعله رفيقنا جميعًا في جنته، فهو المتفضل علينا برحمته .

📖 بستان الواعظين (٢٩٧)

27 - 0