Channel Avatar

Prophet Maranata Shimelis @UCdA0djaN__7Ro9TM0IHW2dQ@youtube.com

47K subscribers - no pronouns :c

Prophet Maranata በእግዚአብሔር ፀጋ በድንቅ እና በተአምራት ለብዙዎች በረከት በመሆን


Welcoem to posts!!

in the future - u will be able to do some more stuff here,,,!! like pat catgirl- i mean um yeah... for now u can only see others's posts :c

Prophet Maranata Shimelis
Posted 4 hours ago

#ይሄ_ሳምንት_መልካም_የምስራች_ሳምንት_ይሁንላችሁ ።
በተአምራት የምትጎበኙበት ለዘመናት የምትጠብቁት ነገር እጃችሁ ላይ የሚገባበት ሳምንት በኢየሱስም ይሁን ለብዙዎቻችሁ ተአምራት ይሁን እግዚአብሔር ካልተጠበቀ ቦታ በዚህ ሳምንት እጃችሁ ላይ ያስገባ ።
❗️የተአምራት ቀኔ ነው ❗️
ነብይ ማራናታ ሽመልስ

5 - 1

Prophet Maranata Shimelis
Posted 1 day ago

#ነገ_እሁድ_
የአምልኮ እና ትንቢታዊ ጊዜ በእግዚአብሔር ታላቅነት መገለጫ ቤተክርስቲያን አዲስ አበባ
#ከነብይ_ዳዊት_እና_ከዘማሪ_ውዳሴ_ጋር_ፀጋን_እንካፈላለን
ወዳጅ ዘመዶቻችሁን በመጋበዝ የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ ።
⭕️አድራሻ:-ከአያት አደባባይ ወደ ለሚኩራ ክፍለከተማው ሲሄዱ ኦልማርት ሱፐር ማርኬት ፊትለፊት አቢሲንያ ባንክ ስር
☎️0901901010
☎️0960616465 ይደውሉ 🆑የተአምራት ቀኔ ነው ።

21 - 0

Prophet Maranata Shimelis
Posted 2 days ago

#ቀን_2_ፀጋን_የመካፈል_እና_ትንቢታዊ_ኮንፍረንስ_
#ደቡብ_አፍሪካ_ጆሀንስበርግ🇿🇦🇿🇦
"የተአምራት ቀኔ ነው "
በመከራ ቀን እግዚአብሔር ይስማህ፤ የያዕቆብ አምላክ ስም ያቁምህ።
መዝሙር 20:1
#ነብይ_ማራናታ_ሽመልስ ።

23 - 0

Prophet Maranata Shimelis
Posted 3 days ago

#ፀጋን_የመካፈል_እና_ትንቢታዊ ኮንፍረንስ ቀን 1
#ደቡብ_አፍሪካ 🇿🇦🇿🇦
#ለብዙዎች_መባረክ_እና_መፅናናት_የሆነበት
የእግዚአብሔር ፀጋ በሀይል የተገለጠበት ድንቅ ጊዜ ሰዎች ነፃ የወጡበት ድንቅ ጊዜ ።
"የተአምራት ቀኔ ነው "
#ነብይ_ማራናታ_ሽመልስ ።

19 - 0

Prophet Maranata Shimelis
Posted 5 days ago

#ነገ_እሮብ
የፀሎት እና የምልጃ ጊዜ 👇
በእግዚአብሔር ታላቅነት መገለጫ ቤተክርስቲያን ::
#ስለሀገራችን ይፀለያል
#ስለ ግል ህይወታችን ይፀለያል ።
"እግዚአብሔር መፈታትን ያደርጋል ።
ወዳጅ ዘመዶቻችሁን በመጋበዝ የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ ።

⭕️አድራሻ:-ከአያት አደባባይ ወደ ለሚኩራ ክፍለከተማው ሲሄዱ ኦልማርት ሱፐር ማርኬት ፊትለፊት አቢሲንያ ባንክ ስር
☎️0901901010
☎️0960616465 ይደውሉ 🆑የተአምራት ቀኔ ነው ።

16 - 0

Prophet Maranata Shimelis
Posted 1 week ago

🔴#አስቸኳይ_መልዕክት‼️
===================
#ታላቅ_ፀጋን_የመካፈል_እና_ትንቢታዊ_ኮንፍራንስ_እንዲሁም ለደቡብ አፍሪካ ቅዱሳን ለ 4 ቀናቶች ማለትም ከ ማርች 4 -7 ተከታታይ ቀናት የሚፀለይበት ቀን 🇿🇦🇿🇦🇿🇦
#በእግዚአብሔር_ፍቅር_ላይ_የተመሰረተች አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን ከነብይ ማራናታ ሽመልስ ጋር እና ከተጋባዥ አገልጋዮች የእግዚአብሔር ፀጋ እንካፈላለን ለብዙዎች ተአምራት እና መፈታት ይሆናል ።
አድራሻ :- ኢስቲጌት አቢሲንያ ሬስቶራንት ስር ለበለጠ መረጃ በዚህ ቁጥር ይደውሉ ☎️0638458404
#የተአምራት_ቀኔ_ነው "

36 - 0

Prophet Maranata Shimelis
Posted 1 week ago

#ልዩ_የፀሎት_እና_የቃል_ጊዜ በእግዚአብሔር ታላቅነት መገለጫ ቤተክርስቲያን
#ለሀገራችን_ይፀለያል_እንዲሁም_እግዚአብሔር_በሀይል_ይመለካል ።
"ወዳጅ ዘመዶቻችሁን በመጋበዝ የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ "
⭕️አድራሻ:-ከአያት አደባባይ ወደ ለሚኩራ ክፍለከተማው ሲሄዱ ኦልማርት ሱፐር ማርኬት ፊትለፊት አቢሲንያ ባንክ ስር
☎️0901901010
☎️0960616465 ይደውሉ 🆑የተአምራት ቀኔ ነው ።

34 - 0