Channel Avatar

AK | ኤኬ @UCXxqnRR_8OqmwMn_BEpJZNQ@youtube.com

18K subscribers - no pronouns :c

እንኳን ወደ ቻናሌ በደህና መጡ" ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።


Welcoem to posts!!

in the future - u will be able to do some more stuff here,,,!! like pat catgirl- i mean um yeah... for now u can only see others's posts :c

AK | ኤኬ
Posted 2 weeks ago

ማታ ላይቭ እገባለሁ ከቻልኩ!!

14 - 4

AK | ኤኬ
Posted 2 weeks ago

ሰላም ውድ የዩቱብ ቤተሰቦች እንደሚታወቀው 2016 እየተጠናቀቀ ነው።
2017ን እንደ ፈጣሪ ፈቃድ ጥሩ ነገሮችን የምንጋራበት
ከምንግዜውም በላይ ህዝባችን ሰላም የሚያገኝበት ዓመት ያድርግልን

25 - 8

AK | ኤኬ
Posted 3 weeks ago

ሰላም እንደት ናችሁ

19 - 0

AK | ኤኬ
Posted 2 months ago

#AddisAbaba

33 - 6

AK | ኤኬ
Posted 2 months ago

ዛሬ አንድ ነገር ላስቸግራችሁ
ይህን ፊልም ብዙ ደክመን ለፍተን እንደ አቅማችን ብዙ ነገር ሁነንለታል።
ነገር ግን ተባባሪ አካላት ስላላገኘን እና ፍቃድ ስላጣን በአዳራሽ ለማስመረቅ አልቻልንም። ፊልሙን ሰርተን ጨርሰን ከአንድ አመት በላይ ጠብቀናል።
ይሁን እና አማራጫችን ዩቱብ ብቻ በመሆኑ 5 ሳንቲም ሳናገኝበት ቀጥታ በዩቱብ ቻናላችን ለመልቀቅ ተገደናል።
ፊልሙን ብዙ ተመልካች እንዳገኝ የሚጠበቅባችሁን ሁሉ ታደርጉ ዘንድ ትብብራችሁን እጠይቃለሁ።

6 - 0

AK | ኤኬ
Posted 2 months ago

ሰርፕራይዝ አለን

29 - 5

AK | ኤኬ
Posted 2 months ago

#ከላላ

48 - 5

AK | ኤኬ
Posted 2 months ago

Live

1 - 0

AK | ኤኬ
Posted 3 months ago

ይታይ ይታይ

1 - 0