Quran and sunnah upon the understanding of the salaf as salihoon. Religion is a sincere advice.
ከኢብን ከሢር እና ኢማም ሲዕዲ የተውጣጣውን የቁርአን ተፍሲር ዘወትር ቅዳሜ በመስጂድ አት-ተውሂድ ኡስታዝ ሁሴን ኢሳ እጅግ በጣም ግልጽ እና ምርጥ በሆነ አቀራረብ የሚሰጠውን ደርስ ነሲሃ ዳዕዋ አትላንታ ወደ እናንተ ይዞላችሁ ሲቀርብ ከከፍተኛ ደስታ ጋር ነው፣ ይህንንም ስራችን የአላህ ፊት ፈልገን ሲሆን ያዘጋጀነው፣ አላህም ይህንን ስራችን እንዲቀበለን የሁልጊዜ ዱአችን ነው። ይህንን ዳዕዋ ለአዳመጠው ሁሉ አላህ መልካሙን ሁሉ እንዲሰጠው፣ በሰማነው የምንሰራ፣ ላልሰማው የምናደርስ እንድንሆን ዱአ እያደርግን። አላህም ዱአን ተቀባይ ጌታ ነው።