Channel Avatar

Apostle Matiwos Yakob Official - CAC Ethiopia TV @UCUknA5a1tOohr3PIB45lcRg@youtube.com

13K subscribers - no pronouns :c

ሲ ኤ ሲ ኢትዮጵያ ቲቪ በእግዚዓብሔር ሰው መጋቢ ማቲዎስ ያዕቆብ ተመስርቶ ለእግዚዓብሔር ክብር

Welcoem to posts!!

in the future - u will be able to do some more stuff here,,,!! like pat catgirl- i mean um yeah... for now u can only see others's posts :c

Apostle Matiwos Yakob Official - CAC Ethiopia TV
Posted 3 weeks ago

ልዩ የአዲስ ዓመት ፕሮግራም
ዛሬ ጳጉሜ 4 ከ10ሳዓት ጀምሮ
በሀዋሳ አጥቢያ
በክርስቶስ ለአለም ሁሉ አምባሳደር ቤተክርስቲያን
እርስዎም ተጋብዘዋል!

20 - 0

Apostle Matiwos Yakob Official - CAC Ethiopia TV
Posted 1 year ago

"እግዚዓብሔር መጎብኘትን ይጎበኛችኋል!"
የመለኮታዊ ጉብኝት ቀን!

የፊታችን እሁድ መጋቢት 24: በክርስቶስ ለአለም ሁሉ አምባሳደር አለም አቀፍ ቤ/ክ፣ እንገናኝ።
በእለቱ ከሐዋርያው ማቴዎስ ያዕቆብ እና ነብይ ፍጹም ሱልጣን ጋር የእግዚዓብሔር ቃል ግዜ እና የድንቅ እና የተዓምራት ግዜ ይኖረናል። ከዘማሪ ካሌብ ጎአ ጋር እግዚዓብሔር አምላካችንን በአምልኮ ከፍ እናደርገዋለን።

አድራሻ፡ አያት መሪ ከወረዳ 10 ጽ/ቤት 100 ሜትር ገባ ብሎ።

16 - 0

Apostle Matiwos Yakob Official - CAC Ethiopia TV
Posted 1 year ago

" . . . . መንገዴን እግዚአብሔር አቅንቶልኛልና አታዘግዩኝ"
ከየካቲት 24 - 26/2015 ዓ.ም በክርስቶስ ለአለም ሁሉ አምባሳደር አለም አቀፍ ቤተ ክርስቲያን ታላቅ የቃል፣ የአምልኮ፣ የበረከት ድግስ ተዘጋጅቷል።
በእነዚህ ቀናት የቤተ ክርስቲያኒቱ መስራች እና ባለራዕይ ፓስተር ማቴዎስ ያዕቆብ፣
ዘማሪ ቴዲ ታደሰ፣ እና ሌሎችም ያገለግላሉ።
ቤተ ክርስቲያናችንን አያት መሪ ከወረዳ 10 ጽ/ቤት 100 ሜትር ገባ ብሎ ያገኙታል።
ይምጡ እና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ!

18 - 0

Apostle Matiwos Yakob Official - CAC Ethiopia TV
Posted 1 year ago

" . . . . መንገዴን እግዚአብሔር አቅንቶልኛልና አታዘግዩኝ"
ከየካቲት 24 - 26 2015 ዓ.ም በክርስቶስ ለአለም ሁሉ አምባሳደር አለም አቀፍ ቤተ ክርስቲያን ታላቅ የቃል፣ የአምልኮ፣ የበረከት ድግስ ተዘጋጅቷል።
በእነዚህ ቀናት የቤተ ክርስቲያኒቱ መስራች እና ባለራዕይ ፓስተር ማቴዎስ ያዕቆብ፣ የእግዚዓብሔር ሰው ጆርጅ ኩም ኒንግ ከቱርክ፣ ፓስተር ሳምሶን ሳሙኤል እና ነብይ ፍጹም ሱልጣን በቃል ያገለግላሉ።

ዘማሪ ቴዲ ታደሰ፣ ዘማሪ ይድነቃዋቸው ተካ፣ ዘማሪት ቢሊሴ ከረሳ፣ ዘማሪ በረከት ለማ እና የቤተ ክርስቲያኗ ዘማሪያን በዝማሬ ያገለግላሉናል።
ቤተ ክርስቲያናችንን አያት መሪ ከወረዳ 10 ጽ/ቤት 100 ሜትር ገባ ብሎ ያገኙታል።
ይምጡ እና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ!

15 - 2

Apostle Matiwos Yakob Official - CAC Ethiopia TV
Posted 1 year ago

" . . . . መንገዴን እግዚአብሔር አቅንቶልኛልና አታዘግዩኝ"
ከየካቲት 24 - 26 2015 ዓ.ም በክርስቶስ ለአለም ሁሉ አምባሳደር አለም አቀፍ ቤተ ክርስቲያን ታላቅ የቃል፣ የአምልኮ፣ የበረከት ድግስ ተዘጋጅቷል።
በእነዚህ ቀናት የቤተ ክርስቲያኒቱ መስራች እና ባለራዕይ ፓስተር ማቴዎስ ያዕቆብ፣
ዘማሪ ቴዲ ታደሰ፣ እና ሌሎችም ያገለግላሉ።
ቤተ ክርስቲያናችንን አያት መሪ ከወረዳ 10 ጽ/ቤት 100 ሜትር ገባ ብሎ ያገኙታል።
ይምጡ እና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ!

9 - 1

Apostle Matiwos Yakob Official - CAC Ethiopia TV
Posted 1 year ago

#1_Days_Left
" . . . . መንገዴን እግዚአብሔር አቅንቶልኛልና አታዘግዩኝ"
ከዘማሪ ቴዲ ታደሰ ጋር፣ ከየካቲት 24 - 26 ታላቅ መንፈሳዊ ኮንፍራንስ በክርስቶስ ለአለም ሁሉ አምባሳደር አለም አቀፍ ቤተ ክርስትያን።
አድራሻ፡ አያት መሪ ከወረዳ 10 ጽ/ቤት 100 ሜትር ገባ ብሎ
ይምጡ እና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ!

8 - 0

Apostle Matiwos Yakob Official - CAC Ethiopia TV
Posted 1 year ago

#2_Days_Left
" . . . . መንገዴን እግዚአብሔር አቅንቶልኛልና አታዘግዩኝ"
ከፓስተር ማቴዎስ ያዕቆብ ጋር፣ ከየካቲት 24 - 26 ታላቅ መንፈሳዊ ኮንፍራንስ በክርስቶስ ለአለም ሁሉ አምባሳደር አለም አቀፍ ቤተ ክርስትያን።
አድራሻ፡ አያት መሪ ከወረዳ 10 ጽ/ቤት 100 ሜትር ገባ ብሎ
ይምጡ እና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ!

16 - 1

Apostle Matiwos Yakob Official - CAC Ethiopia TV
Posted 1 year ago

#3_Days_Left
" . . . . መንገዴን እግዚአብሔር አቅንቶልኛልና አታዘግዩኝ"
ከመጋቢ ሳምሶን ሳሙኤል ጋር፣ ከየካቲት 24 - 26 ታላቅ መንፈሳዊ ኮንፍራንስ በክርስቶስ ለአለም ሁሉ አምባሳደር አለም አቀፍ ቤተ ክርስትያን።
አድራሻ፡ አያት መሪ ከወረዳ 10 ጽ/ቤት 100 ሜትር ገባ ብሎ
ይምጡ እና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ!

11 - 0

Apostle Matiwos Yakob Official - CAC Ethiopia TV
Posted 1 year ago

#4_Days_Left
" . . . . መንገዴን እግዚአብሔር አቅንቶልኛልና አታዘግዩኝ"
ከዘማሪት ቢሊሴ ከረሳ ጋር፣ ከየካቲት 24 - 26 ታላቅ መንፈሳዊ ኮንፍራንስ በክርስቶስ ለአለም ሁሉ አምባሳደር አለም አቀፍ ቤተ ክርስትያን።
አድራሻ፡ አያት መሪ ከወረዳ 10 ጽ/ቤት 100 ሜትር ገባ ብሎ
ይምጡ እና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ!

8 - 0

Apostle Matiwos Yakob Official - CAC Ethiopia TV
Posted 1 year ago

#5_Days_Left
" . . . . መንገዴን እግዚአብሔር አቅንቶልኛልና አታዘግዩኝ"
ከየካቲት 24 - 26 ታላቅ መንፈሳዊ ኮንፍራንስ በክርስቶስ ለአለም ሁሉ አምባሳደር አለም አቀፍ ቤተ ክርስትያን።
አድራሻ፡ አያት መሪ ከወረዳ 10 ጽ/ቤት 100 ሜትር ገባ ብሎ
ይምጡ እና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ!

10 - 0