Channel Avatar

Apostle Matiwos Yakob Official - CAC Ethiopia TV @UCUknA5a1tOohr3PIB45lcRg@youtube.com

13K subscribers - no pronouns :c

ሲ ኤ ሲ ኢትዮጵያ ቲቪ በእግዚዓብሔር ሰው መጋቢ ማቲዎስ ያዕቆብ ተመስርቶ ለእግዚዓብሔር ክብር


About

ሲ ኤ ሲ ኢትዮጵያ ቲቪ በእግዚዓብሔር ሰው መጋቢ ማቲዎስ ያዕቆብ ተመስርቶ ለእግዚዓብሔር ክብር ብቻ ያገለግላል። በመላው አለም የሰማይ አምባሳደሮች የወንጌል ድምጽ ለህዝብ ሁሉ በመሆን፡ ለክርስቲያኖች የሚያስተምር እና የሚያንጽ የክርስቲያን ቴሌቭዥን ጣብያ ነው። ከክርስቶስ ለአለም ሁሉ አምባሳደር አለም አቀፍ ቤተ ክርስቲያን ራዕይ የተወለደው ሲ ኤ ሲ ኢትዮጵያ ቲቪ ወደ በረከት ይጋብዛችኋል። ቤተ ክርስቲያናችንን አያት መሪ ከወረዳ 10 ጽ/ቤት 100 ሜትር ገባ ብሎ ያገኙታል።

Founded by Man of God Pastor Matewos Yakob CAC Ethiopia TV serves for the glory of God alone. CAC Ethiopia is Heavens Ambassadors Gospel Voice for all people to teach and edify Christians. Born out of Christ for all world Ambassadors International Church CAC Ethiopia TV invites you to a blessing. You can find Christ for all world Ambassadors International Church at Ayat Meri next to Woreda 10 office at 100 meter distance.