Channel Avatar

Yeabsera Yemane @UCU6ZE9vCBlTiDY_VSZnOuhg@youtube.com

1K subscribers - no pronouns :c

Yabu tube


Welcoem to posts!!

in the future - u will be able to do some more stuff here,,,!! like pat catgirl- i mean um yeah... for now u can only see others's posts :c

Yeabsera Yemane
Posted 2 years ago

🛑"የቆመ ሰው እግሩን እንቅፋት አይመታውም፤ በፍጥነት በተጓዝክ ቁጥር በእንቅፋት የመመታት እድልህ ይጨምራል ቢሆንም ግን 👉 የሆነ ቦታ መድረስህ አይቀርም" ይለናል የፈጠራ ባለሙያው ቻርልስ ኬተሪንግ። 👨‍💻

አንድ ነገር ስትጀምር ምቹ እስኪሆን አጠብቅ፤🤷‍♂️ መንገድ ስትጀምር ለምን ሁሉም የትራፊክ መብራት አረንጓዴ አይሆንልኝም አትልም እኮ!
👨‍💼ወዳጄ ያሰብከውን ሞክር ባለህበት ቆመህ አትቅር እንቅፋቱ ቢመታህም ተንቀሳቀስ! 💪
👁 👁

2 - 0