Welcome to my channel ,This is ETHIO PLUS, if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information, .....all Entertainment are available in my channel subscribe now!
ጤናና ሰላም አያሳጣችሁ ሌላው ሁሉም በጊዜው ይሆናል ይህ የዩቲብ ቻናል በቢዝነስ ሃሳቦችና ቲፕስ፣ በጠንካራ ቃለመጠይቆች፣ ወቅታዊ መረጃዎች፣ አነቃቂ ንግግሮች፣ ሲትኮም፣ አዝናኝ ጨዋታዎች፣ መዝናኛ እና የተለያዩ ዝግጅቶች ወደ እናንተ የሚደርሱበት ቻናል ነው፡፡ በዚህ ቻናል የማይዳሰስ የማይነካ ምንም ጉዳይ አይኖርም፣ ከእናንተ ወገኖቼ ጋር ሃሳቦችን የምለዋወጥበት የምወያይበትና ለጋራ እድገታችን የምንማከርበት መድረክ ነው፡፡
For sure you may like it our videos so if you like it subscribe!