Channel Avatar

Ye zimare Tube ፍቅርተ ማርያም @UCS66movA85t7VgW67UvgdhA@youtube.com

5.8K subscribers - no pronouns :c

Hello my name is ye zimare Tube ፍቅርተ ማርያም in my channel yoo


Welcoem to posts!!

in the future - u will be able to do some more stuff here,,,!! like pat catgirl- i mean um yeah... for now u can only see others's posts :c

Ye zimare Tube ፍቅርተ ማርያም
Posted 2 weeks ago

#ይቅርታ!

በ2016 ዓ/ም እያወኩ በድፍረት ሰለቅ በስህተት ያስቀየምኳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በእኔ ቅር የተሰኛችሁ ሁሉ ከወገቤ ጎንበስ ከአንገቴ ዘንበል ብየ ይቅርታ ብያለሁ።
እኔ አመላረብ
እኔ ከንቱ ሴት
እኔ በኃጣአት የበዘንኩ
መንገዱ የጠፋኝ
ከሁሉም የተንኩ ነኝ እና በእግዚአብሔር ስም ይቅርታ

እንኳን አደረሳችሁ/ን ለዘመነ ማቴዎስ
2017 ዓ/ም የሰላም
የፍቅር
ደስታ ዘመነ ያደርግልን
🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል
መዝ ፷፬÷፲፩

ይቅርታ ያለፈውን ነገር ባይቀይርም የወደፊቱን ጊዜ ብሩህ ያደርገል እና። እግዚአብሔር በምህረቱ ያስበን
ከቤቱ የጠፈነውን ይመልስን
መልካም ፍሬ የምንአፍረበት ዘመነ ይሁንልን
ክፋት ከእኛ አርቆ መልካሙን ያድላን
የሰረውት ጌታ ሰው ያድርገን
መንገደችንን ያቅነልን
ለኢትዮጵያ ሀገረችን ትልቁን ሰላም ያድላን
ለሕዝብ ፍቅር፣አንድነትን ይስጠን
በአጠቃለይ የቸርነት ዘመነ ይሁንልን
አምላክ እስራኤል ይታርቀን አሜን፫

🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

0 - 0

Ye zimare Tube ፍቅርተ ማርያም
Posted 2 weeks ago

እንኳን አደረሰችሁ

36 - 1