in the future - u will be able to do some more stuff here,,,!! like pat catgirl- i mean um yeah... for now u can only see others's posts :c
አቶ ልደቱ አያሌው ባለፈው ቅዳሜ January 25, 2025 ከጋዜጠኞች ለቀረቡለት ጥያቄዎች ምላሽ መስጠቱ ይታወሳል። የፊታችን አርብ January 31, 2025 ደግሞ በርዕዮት የቀጥታ ስርጭት ከሕዝብ ለሚቀርቡ ጥያቄዎች ምላሽ ይሰጣል። ስለሆነም ያሏችሁን ጥያቄዎች ከ 2 ደቂቃ ባልበለጠ የቪድዮ መልእክት በ +1 202 415 8418 በWhatsApp እና በTelegram እንድትልኩልን በአክብሮት እንጋብዛለን። ከ 2 ደቂቃ ያልበለጡ ቪዲዮቻችሁን በቀጥታ ስርጭት በሚቀርብ ልዩ ዝግጅታችን እናቀርብላችኋለን። አቶ ልደቱም ምላሽ ይሰጥባቸዋል። ለጥያቄዎቻችሁ አሰቀድመን እናመሰግናለን። +1 202 415 8418 በWhatsApp እና በTelegram
699 - 65
ነገ እለተ አርብ 01/10/2025 11:00AM በDC ሰአት አቆጣጠር፤ በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ደግሞ ከምሽቱ 1፡00 ሰአት ጀምሮ በርዕዮት YouTube Channel ይጠብቁን።
1.5K - 66
ከይቅርታ ጋር የፕሮግራም ለውጥ ማድረጋችንን ልናሳስብ እንወዳለን። ነገ እለተ አርብ 01/10/2025 11:00AM በDC ሰአት አቆጣጠር፤ በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ደግሞ ከምሽቱ 1፡00 ሰአት ጀምሮ በርዕዮት YouTube Channel ይጠብቁን።
1.3K - 106
ኢትዮጵያ ያጌጠችበት ኦሊምፒክ? ዶ/ር አሸብርን በቀጥታ ስርጭት ይጠይቁ…
ዶክተር አሸብርን ምን መጠየቅ ትሻላችኁ?
እለተ አርብ August 9, 2024 በዋሺንግተን ዲሲ ሰአት አቆጣጠር ከ4 Pm ጀምሮ በርዕዮት ቻናሎች በቀጥታ ስርጭት.
ክቡራትና ክቡራን፣ ዶክተር አሸብር በወቅቱ የኢትዮጵያ የኦሊምፒክ ተሳትፎ እና በኦሊምፒክ ኮሚቴው ዙርያ ላሉን እና ላሏችሁ ማናቸውም ጥያቄዎች መልስ የሚሰጡበት ዝግጅት ይቀርባል፡፡ ስለሆነም፣ ጥያቄዎቻችሁን ካሻችሁ በ+1 202 415 8418 በጽኁፍ መልእክት፣ በድምጽ ወይም በቪድዮ ጭምር ቀርጻችሁ መላክ፣ አልያም በሰአቱ በቀጥታ ከላይ በተቀመጠው ስልክ ቁጥር በመደወል ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡
ለተሳትፎአችሁ አስቀድመን እናመሰግናለን፡፡
ርዕዮት ሚድያ
ይህንን ሊንክ በመጫን ስርጭቱን ይጠባበቁ
youtube.com/live/-3xrXAXfWoM?si=rz5Gzk0lSafggiKR
504 - 39
Join us for Reyot Appreciation Day 2024 🎉🎉🎉
When: May 18th 2024, 2PM - 6PM Eastern Time
Where: Virtual
What: An Interactive Program with special guests
How: Scan the QR code in the flyer below or follow this link: eventbrite.com/e/reyot-appreciation-day-2024-ticke…
Share this flyer with friends and family so they can get their tickets too!!
968 - 9
Announcing Reyot Appreciation Day 2024!!!
Date: May 18th 2024
Time: 2:00 PM to 6:00 PM (EST)
Location: Virtual
Reyot Media and the Reyot Appreciation Day organising team cordially invite you to join us in this interactive program to support Reyot Media.
Tickets are available here: eventbrite.com/e/reyot-appreciation-day-2024-ticke…
599 - 2
በተመልካቾች ድምፅ መሰረት ያለፉት ስድስት ዓመታት የአብይ አህመድ ቻምፕዮን አድርባይ ሆኖ ለተመረጠው ግለሰብ የተሰጠ የምስክር ወረቀት፤ youtube.com/live/eVPIu7Q1JA0?si=WTx66LwSbMQ8C_Jy
3.5K - 146
Today at 3 PM EST, #JaalMarroo, Commander in chief of #OLA, Will be speaking on many very crucial issues today with #TewodrosTsegaye on #ReyotMedia. Click this link, turn the reminder on, like and subscribe. Make sure not to miss this bombshell interview. https://youtu.be/4PLsiG3_-IA
195 - 17
Join Tewodros Tsegaye and other Reyot contributors as they address current events, politics, social issues, human rights, and history in Ethiopia and beyond. Reyot offers fresh insight, in-depth analysis, engaging debate, and exciting interviews to enlighten, educate, and motivate change.
ርዕዮት፣ የንጹሀንና የግፉአን ድምጽ፡፡ ለህሊና፣ ለህግና ለታሪክ ተጠያቂነት እንሰራለን፡፡