Channel Avatar

Arada Meda Official @UCOv1o9KK61_xliXSQEIkCNA@youtube.com

7.4K subscribers - no pronouns :c

ይህ የአራዳ ሜዳ ይፋዊ የዩትዩብ ገጽ ነው! በዚህ የዩትዩብ ገጻችን ልዩ የስፖርት ዘገባዎች ፤


Welcoem to posts!!

in the future - u will be able to do some more stuff here,,,!! like pat catgirl- i mean um yeah... for now u can only see others's posts :c

Arada Meda Official
Posted 1 week ago

አራዳ ሜዳ የእግርኳስ የቀጥታ ስርጭት!

የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ፪ኛ ጨዋታ

🇪🇹 ኢትዮጵያ ከ 🇨🇩 ዲሞክራቲክ ኮንጎ

⌚️የጨዋታ ሰዓት፦ ምሽት 04:00

በቀጥታ ስርጭት በአራዳ ኤፍ ኤም 95.1 እና በዩትዩብ ገጻችን ጨዋታውን ወደእናንተ እናደርሳለን!

👉youtube.com/@AradaMedaOfficialyoutube

🇪🇹🇪🇹መልካም ዕድል ለዋልያዎቹ🇪🇹🇪🇹

𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆

t.me/AradaMeda

26 - 0

Arada Meda Official
Posted 2 weeks ago

አራዳ ሜዳ የእግርኳስ የቀጥታ ስርጭት!

የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ፩ኛ ጨዋታ

🇹🇿 ታንዛኒያ ከ 🇪🇹 ኢትዮጵያ

🏟የጨዋታ ሜዳ፦ቤንጃሚን ምካፓ ብሔራዊ ስታድየም
⌚️የጨዋታ ሰዓት፦ ምሽት 01:00

በቀጥታ ስርጭት በአራዳ ኤፍ ኤም 95.1 እና በዩትዩብ ገጻችን ጨዋታውን ወደእናንተ እናደርሳለን!

👉youtube.com/@AradaMedaOfficialyoutube

🇪🇹🇪🇹መልካም ዕድል ለዋልያዎቹ🇪🇹🇪🇹

𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆

t.me/Aradameda

22 - 0

Arada Meda Official
Posted 2 months ago

"የ2024ቱን የአውሮፓ ዋንጫ በአራዳ ሜዳ"

👉 የግማሽ -ፍጻሜ ሁለተኛ ጨዋታ

ኔዘርላንድ 🇳🇱
🆚
እንግሊዝ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

ከምሽት 03፡20 ጀምሮ በአራዳ ኤፍ ኤም 95.1!

◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤
ተወዳጁን የአውሮፓ ዋንጫ
በአራዶቹ መንደር
ያሳልፋ!
◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤

𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆

t.me/AradaMeda

22 - 0

Arada Meda Official
Posted 2 months ago

"የ2024ቱን የአውሮፓ ዋንጫ በአራዳ ሜዳ"

👉 የምድብ 6 ሶስተኛ የምድብ ጨዋታ

ጆርጂያ 🇬🇪
🆚
ፖርቱጋል 🇵🇹

ከምሽት 03፡00 ጀምሮ በአራዳ ኤፍ ኤም 95.1!

◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤
ተወዳጁን የአውሮፓ ዋንጫ
በአራዶቹ መንደር
ያሳልፋ!
◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤

27 - 0

Arada Meda Official
Posted 5 months ago

አራዳ ሜዳ የአውሮፓ ቻምፒዮንስሊግ የቀጥታ ስርጭት

የሩብ ፍጻሜ የመልስ ጨዋታ

ባየርን ሙኒክ  🆚 አርሰናል

*ከጨዋታ በፊት የሚነሱ ነጥቦች

👉 አርሰናል በውድድር ዓመቱ መጨረሻ ማነከስ ጀምሯል። ምክኒያቱ እና መፍትሄው?

👉 የምሽቱ ተጠባቂ ጨዋታ የታክቲክ ግብግብ ምን ይመስላል?

👉 ማንቸስተር ሲቲ ከ ሪያል ማድሪድ "ከምሽቱ አጓጊ ጨዋታ ምን ይጠበቃል?
  
    ከምሽት 03:00 ጀምሮ በዩትዩብ ገጻችን ላይ እንገናኝ!

👉youtube.com/@AradaMedaOfficialyoutube

𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆

‪@AradaMedaOfficialyoutube‬

19 - 0

Arada Meda Official
Posted 6 months ago

"የእንግሊዝ ኤፍ ኤ ካፕን በአራዳ ሜዳ"

የእንግሊዝ ኤፍ ኤ ካፕ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታ ዛሬም ሲቀጥል ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ሊቨርፑል ጋር የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ ከምሽት 12:00  ጀምሮ በይፋዊ የዩትዩብ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት ወደእናንተ እናስተላልፋለን።

🎁የዩትዩብ ገጻችንን ሰብስክራይብ ላደረጉና ውጤት በትክክል ለገመቱ 5 አድማጮችም የ100 ብር የሞባይል ካርድ ሽልማትም አዘጋጅተናል።

የሚያሸልሙ መስፈርቶች፦ የዩትዩብ ገጻችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ፣

    -የውጤት ግምታችሁን በዩትዩብ ገጻችን ላይ ማስቀመጥ።

ከታች ያለውን ሊንክ ተጭነው የዩትዩብ ቻናላችንን
Subscribe አድርጉ፣ ለወዳጆቻችሁም አጋሩ!

youtube.com/@AradaMedaOfficialyoutube

◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤
የእንግሊዝ ኤፍ ኤ ካፕን
በአራዶቹ መንደር ያሳልፋ!
◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤

𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆

‪@AradaMedaOfficialyoutube‬

15 - 0

Arada Meda Official
Posted 11 months ago

የአውሮፓ ቻምፒዮንስሊግ ሁለተኛ ዙር የምድብ ጨዋታ!

አር ሲ ሎንስ ከ አርሰናል

ከምሽት 03:00 ጀምሮ በአራዳ ኤፍ ኤም 95.1 እንዲሁም በመላው ዓለም በዩትዩብ ገጻችን ይህንን ተጠባቂ ጨዋታ በቀጥታ ይከታተሉ!

10 - 1