Welcome To Our YouTube Channel AHS+ Production Media & Entertainments.
This Is The Official YouTube Channel Of AHS Entertainments. #AHS AHS Universe
We Are Here In Progress. ፩Step
We are here to Create & deliver amazing and high-quality Ethiopian Music videos, Films Wedding & Documentary, Film & Animation + Educational videos. Join! Working Together Open,. Click the #Subscribe button. contact E-mail (AHSPluse@gmail.com) #AHS
****************************
እንኳን ወደ ኤ ኤች ኤስ ሚዲያና መዝናኛዎች የዩቱዩብ ቻናል በደህና መጡ፡፡ በዩቱዩብ ቻናልና አጋር ሶሻል ሚዲያዎቻችን በመታገዝ አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ በፈጠራ የታገዙ የተለያዩ ተንቀሳቃሽ ምስሎች ለመላው አለም እናቀርባለን። ስራዎቻችን, የኪነ ጥበብ ከያኒያንን ከአድናቂዎቻቸው ተከታዮቻቸው ጋር የምናገናኝበት, ያዝናናሉ ያስተምራሉ ያልናቸውን ቪዲዮዎች ልናቀርብላችሁ እዚህ የዩቱዩብ ቻናል ከፍተን እየሰራን እንገኛለን፡፡ ደረጃቸውን የጠበቁ ቪዲዮዎችን እናዘጋጃለን ፣ እንቀርጻለን እንዲሁም ለመላው አለም እናስተዋውቅልዎታለን። ቆንጆ ስራዎችን በማቅረብና በማስተዋወቅ አርቲስቶች ወደተሻለ ደረጃ እንዲደርሱ ሌት ከቀን እንተጋለን። ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ደንበኛ ሆነው የምንሰራቸውን የተለያዩ ምስሎች ይከታተሉ ለሌሎችም ያጋሩ። አብረውን መስራት ይችላሉ🥰
"አንድ እርምጃ"! (AHSPluse@gmail.com)
Inspired By Marvel