Channel Avatar

D 4 Donkey Tube @UCGptMwSbj1B25OuWLpeydTA@youtube.com

18K subscribers - no pronouns :c

ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑን ይ የሳቅ የጫወታ ቤት ነውና አብሮነታቹ አይለየን *****


Welcoem to posts!!

in the future - u will be able to do some more stuff here,,,!! like pat catgirl- i mean um yeah... for now u can only see others's posts :c

D 4 Donkey Tube
Posted 4 months ago

የኤፍሬም ታሪክ ተቋጨ
ለበርካታ ጊዜ መነጋገሪያ የነበረው የኤፍሬም ታሪክ በመጨረሻም እናቱን በማግኘት ተቋጨ።EBS ቀዳሜን ከሰዓት #ebstv #seifushow #ebsቀዳሜንከሰዓት #ebssundayshow #donkeytube ‪@comedianeshetu‬ ‪@seifuonebs‬ ‪@ebstvWorldwide‬

6 - 0

D 4 Donkey Tube
Posted 4 months ago

የሃዘን መግለጫ በጣም የምወዳት ና የምናከብራት አርቲስት ዘሪቱ ልጇን አታለች.
ዘሪቱ ከበደ የ 17 ዓመት የመጀመሪያ ልጅ ክርስቲያን ላቃቸው በድንገተኛ ህመም፣ በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል።

ባለቤቷ፤ ( የ3 ልጆቿ አባት ) የተወዳጁ የምንጊዜም የኢትዮጵያ እግር ኳስ ተጫዋች የመንግስቱ ወርቁ ልጅ ላቃቸው መንግስቱ ነው።

በድንገት ያረፈው ክርስቲያን ላቃቸው - የ11ኛ ክፍል ተማሪ ነበር።

አባት ሆይ ተሸከማት ጎና ሁን ልቧን ጠብቅ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ጉያህ ክተታት ቅዱሳን በፀሎት አብረናት እንሁን

5 - 0

D 4 Donkey Tube
Posted 5 months ago

"He is not here; he has risen!" — Luke 24:6-7.
Sending you Easter blessings and best wishes this holiday.
Happy Easter my D 4 Donkey Tube Family all! ...

1 - 0

D 4 Donkey Tube
Posted 1 year ago

ምንን አደንቃቸዋለሁ!!!!?😘😘😘

11 - 0

D 4 Donkey Tube
Posted 1 year ago

የበስንቱ ሲትኮም ድራማ ጀግኖች መካከል ማንን ያድንቃሉ፤እስቲ ኮምንት ለይ ፃፉልን።

7 - 1

D 4 Donkey Tube
Posted 1 year ago

መሱድ የአዲሱ ዘመን የድንቅ ልጆኘች ልበርከት ።ፍቅራቹን በከረንት ና በላይክ አሳዩት።

8 - 0

D 4 Donkey Tube
Posted 1 year ago

ያስታረቀኝ ከአባቱ አማላጅ የሆነልኝ
ስለ ሐጥያቴ ጥብቅና በአብ ፊት የቆመልኝ
🙏🙏🙏

4 - 0

D 4 Donkey Tube
Posted 1 year ago

እንኳን አደረሰን ውድ ቤተሰቦቼ

1 - 0