የኢትዮጵያውያን ምርጥ ወደሆነው የመዝናኛና የመረጃ ጣቢያ እንኳን ደህና መጡ!
Welcome to Ethiopian most exciting Entertainment & New station.
"አስኳል ሚዲያ" በሃገራችን ማህበራዊ፣ፖለቲካዊ፣ታሪካዊ፣ባህላዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮችን እያነሳ ሁላችንንም በማሳተፍ እያዝናና ቁምነገር የሚያስጨብጥ የዩቲዩብ ጣቢያ ነው፡፡ በሙያው ከፍተኛ የሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው አስኳል ሚዲያ በዋናነት ሥነ ምግባርን የጠበቀ የሚዲያ መርህን በመከተል፣ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ እንዲሁም የተሣካለት የኢንፎቴይመንት ጣቢያ መሆን ዓላማችን ነው፡፡
የዩቲውብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
አስኳል የሁላችን ነው!
"ASKUAL MEDIA". Is United Kingdom, London based Ethiopian Infotainment channel which provides most excellent videos on social, economical, cultural and political aspect and podcast in fun and simple manner. ASKUAL dedicated to provide programs pertaining to the rich cultural heritage of Ethiopia, its history, tradition, socio-economic development and current affairs.
Don’t forget to subscribe so you don't miss special moments!
Askual
See more, entertain more!