in the future - u will be able to do some more stuff here,,,!! like pat catgirl- i mean um yeah... for now u can only see others's posts :c
"... እናቴ አጥር የሌለው ቤት ውስጥ ነበር የምትኖረው። ጅብ ሁሉ ቢበላት የሚደርስላት አልነበረም። እንደዛ ሆና ሌሊት እንጀራ ስትጋግር አድራ፣ ጠዋት እያደረሰች አሳድጋኝ እንዴት ትቻት አጨሳለው።"
#ታኩር
@shinodatube
4 - 0
ሰዓታትን ቀናትን ሳምንታትን ወራትን እንዲሁም ዓመታትን ያለምንም እንከን ያለምንም መሸራረፍ የምታፈራርቅ የጌቶች ጌታ የአማልክት አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ እድሜ ለንስሃ ስለሰጠኸኝ አመሰግንሃለሁ።
እናቴ አዛኚቷ እመአምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ክብር ሁሉ ለአንች ይሁን። ዘወተር በዬሰዓቱ በዬ ቀኑ ምልጃሽ አይለዬኝ ለዘለዓለሙ አሜን።🙏🥰
መልካም ልደት ለኔ!🎂
21.04.17
19 - 4
#እንኳን_ለአቡነ_ገብረ_መንፈስ_ቅዱስ_በዓል_በሰላምና_በጤና_አደረሳችሁ።
👉🏽https://youtu.be/PCRdg8T5Otk?si=inlZr...
@shinodatube
3 - 0
መስቀል ኃይላችን ነዉ ፣ ኃይላችን መስቀል ነው ፣ የሚያፀናን መስቀል ነው። መስቀል ቤዛችን ነዉ ፣ መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነዉ። አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን ያመነዉም እኛ በመስቀሉ እንድናለን ድነናልም!!!
እንኳን ለበዓለ ደመራ እና በዓለ መስቀል እግዚአብሔር አምላክ በሰላም አደረሳችሁ!!!
መልካም በዓል!!!
youtube.com/@shinodatube?sub_confirmation=1
15 - 0
Welcome to SHINODA TUBE.