Gedamat TV | ገዳማት ቲቪ፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ትምህርት የተቃኙ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ፣ የቅዱሳን ታሪኮች ፣ አስገራሚ መንፈሳዊ ክስተቶች እና ዶክመንተሪዎች በጥራት ተዘጋጅተው የሚቀርቡበት መንፈሳዊ የኢንተርኔት ሚዲያ ነው!
⚠️ ለማንኛውም ጉዳይ እኛን በግል ማናገር ከፈለጋችሁ DM አርጉልን ⬇️
✳️ Telegram: @gedamattv
"የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሄርን መፍራት ነው!"
ምሳ. ፩፥፯
ተጀመረ (ሐምሌ 6 ፥ 2015 ዓ.ም)