Channel Avatar

ቅን መድረክ / Genuine Stage @UC8ed_9TGvRC8VLGjuFeiKWQ@youtube.com

32K subscribers - no pronouns :c

ራዕይ ባለራእይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድ ማፍራት! Vision Produce a visi


Welcoem to posts!!

in the future - u will be able to do some more stuff here,,,!! like pat catgirl- i mean um yeah... for now u can only see others's posts :c

ቅን መድረክ / Genuine Stage
Posted 5 months ago

የእምነት ሀይል The Power Of Believe /Part Two/ በአሰልጣኝና ሂፕኖቴራፒስት ነፃነት ዘነበ
በቅንመድረክ ዩቲዩብ ቻናል ተለቀቀ ይከታተሉት ያተርፉበታል!

171 - 1

ቅን መድረክ / Genuine Stage
Posted 5 months ago

The Power Of Believe(የእምነት ሀይል) በአሰልጣኝና ሂፕኖቴራፒስት ነፃነት ዘነበ ዛሬ ምሽት 1:00 ሰዓት ላይ በቅንመድረክ ዩቲዩብ ቻናል ይጠብቁ!

175 - 5

ቅን መድረክ / Genuine Stage
Posted 6 months ago

የቅንመድረክ ዩቲዩብ ቻናል 20ሺ ሰብስክራይበር ከልብ እናመሰግናለን!
አሁንም የቅንመድረክን ዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረጎ በህይወቶ ላይ ታላቅ ልዩነትን የሚፈጥሩ ስልጠናዎችን ያገኛሉ። ፈጥነው ቤተሰብ ይሁኑ!
ሊንክ:- youtube.com/@genuinestage

213 - 4

ቅን መድረክ / Genuine Stage
Posted 7 months ago

ጤና ይስጥልኝ የቅን መድረክ የዩቲዩብ ቻናል ተከታታዮች አለም ሲኒማ ከተሰጠው የቅን መድረክ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ የስልጠና ፕሮግራም /Desire(ፍላጎት)/ በአሰልጣኝና ሂፕኖቴራፒስት ነፃነት ዘነበ የተሰጠው ድንቅ ስልጠና ዛሬ ማክሰኞ ምሽት 12:30 ላይ በቅንመድረክ ዩቲዩብ ቻናል ይጠብቁ!(With Super audio and Video Quality) በፍፁም እንዳያመልጦ!

136 - 1

ቅን መድረክ / Genuine Stage
Posted 8 months ago

ጤና ይስጥልኝ የቅን መድረክ የዩቲዩብ ቻናል ተከታታዮች አለም ሲኒማ ከተሰጠው የቅን መድረክ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ የስልጠና ፕሮግራም /የህይወት ወቅቶች / በአሰልጣኝ እና /Life Coach/ መኃልየ ሰለሞን የተሰጠው ድንቅ ስልጠና ዛሬ አርብ ምሽት 12:00 ላይ በቅንመድረክ ዩቲዩብ ቻናል ይጠብቁ!(With Super audio and Video Quality) በፍፁም እንዳያመልጦ!

64 - 1

ቅን መድረክ / Genuine Stage
Posted 9 months ago

በቅንመድረክ/Genuine Stage ዩቲዩብ ቻናል በህይወታችን ላይ ልዩነት የሚፈጥሩ ስልጠናዎችን እያጋራን ከናንተ ከተከበራቹ ተከታታዮቻችን ጋር በመሆን 15K ሰብስክራይበር ስለደረስን እናመሰግናለን።

ባለራዕይ፣ቅን፣ጤናማና ባለፀጋ ትውልድ ማፍራት!

161 - 4

ቅን መድረክ / Genuine Stage
Posted 10 months ago

ጤና ይስጥልኝ የቅን መድረክ የዩቲዩብ ቻናል ተከታታዮች አለም ሲኒማ ከተሰጠው የቅን መድረክ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ የስልጠና ፕሮግራም /ቀና የማሰብ ሀይል/ በአሰልጣኝና ሂፕኖቴራፒስት ነፃነት ዘነበ የተሰጠው ድንቅ ስልጠና ዛሬ ቅዳሜ ምሽት 2:00 ላይ በቅንመድረክ ዩቲዩብ ቻናል ይጠብቁ!(With Super audio and Video Quality) በፍፁም እንዳያመልጦ!

120 - 1

ቅን መድረክ / Genuine Stage
Posted 11 months ago

ጤና ይስጥልኝ የቅን መድረክ የዩቲዩብ ቻናል ተከታታዮች አለም ሲኒማ ከተሰጠው የቅን መድረክ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ የስልጠና ፕሮግራም  /"አቅምን ለመጠቀም አምስቱ ወሳኝ ቁልፎች" / በአሰልጣኝና ፕሮፌሽናል ማስተርማይንደር ሰለሞን ወ/ገብርኤል የተሰጠው ድንቅ ስልጠና ዛሬ ሀሙስ ምሽት 2:30 ላይ በቅንመድረክ ዩቲዩብ ቻናል ይጠብቁ!(With Super audio and Video Quality)

60 - 0

ቅን መድረክ / Genuine Stage
Posted 11 months ago

ጤና ይስጥልኝ የቅን መድረክ የዩቲዩብ ቻናል ተከታታዮች አለም ሲኒማ ከተሰጠው የቅን መድረክ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ የስልጠና ፕሮግራም  የመጨረሻውና በጣም ወሳኙ ክፍል ነው። በፍፁም እንዳያመልጦ!
/Increase your
Financial IQ Part Three/ በአሰልጣኝና ሂፕኖቴራፒስት ነፃነት ዘነበ የተሰጠው ድንቅ ስልጠና አርብ ጥቅምት 02/2016 ምሽት 1:00 ሰዓት ላይ በቅንመድረክ ዩቲዩብ ቻናል ይጠብቁ!(With Super audio and Vedio Quality)

ስለገንዘብ ያለንን እይታ በማስተካከል በህይወት ከፍ ብለን እንድንኖርና ለብዙዎች እንድንተርፍ የሚያግዘን ድንቅ ስልጠና ነው በሚገባ ወስደን እንተግብረው፣አትራፊ እንሆናለን!

78 - 4

ቅን መድረክ / Genuine Stage
Posted 11 months ago

ጤና ይስጥልኝ የቅን መድረክ የዩቲዩብ ቻናል ተከታታዮች አለም ሲኒማ ከተሰጠው የቅን መድረክ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ የስልጠና ፕሮግራም
/Increase your
Financial IQ Part Two/ በአሰልጣኝና ሂፕኖቴራፒስት ነፃነት ዘነበ የተሰጠው ድንቅ ስልጠና እሁድ መስከረም 27/2016 በኢትዮጵያ 10:00 ሰዓት ላይ በቅንመድረክ ዩቲዩብ ቻናል ይጠብቁ!(With Super audio and Vedio Quality) በፍፁም እንዳያመልጦ!

ስለገንዘብ ያለንን እይታ በማስተካከል በህይወት ከፍ ብለን እንድንኖርና ለብዙዎች እንድንተርፍ የሚያግዘን ድንቅ ስልጠና ነው በሚገባ ወስደን እንተግብረው፣አትራፊ እንሆናለን!

133 - 2