Channel Avatar

Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ @UC7ymxG7LyTkO0B1g2MzOV3Q@youtube.com

32K subscribers - no pronouns :c

ይሄ ማህበር ጥቅምን ያልተመረኮዘ ፣ እውነተኛውን ወንጌል ለማድረስ ለኢትዮጵያዊያን ሁሉም ክርስቲ


Welcoem to posts!!

in the future - u will be able to do some more stuff here,,,!! like pat catgirl- i mean um yeah... for now u can only see others's posts :c

Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Posted 1 year ago

መልካም ዜና

ከወንድም ዳዊት ፋሲል ጋር የነበረን የዮሐንስ ራዕይ ጥናት በተሻለ የድምፅ ጥራት መዘጋጀት ስለተጀመረ በቅርብ በ DawitfassilMinistry ይጠብቁን ።

136 - 15

Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Posted 1 year ago

ሰላም ወንድሞች
እንደሚታወቀው የዮሐንስ ራዕይን እያጠናን እንገኛለን ። ሆኖም ግን የድምፅ ጥራት እንደሌለው የማይካድ ነው። ስለዚህም ለእናንተ ምርጫ ልናቀርብላችሁ አሰብን እናም ከታች ባለው ምርጫ ላይ ይሁን ይቀጥል የተሻለ ሲገኝ ደግሞ በድጋሚ ይለቀቅ ወይስ የተሻለ ጥራት ያለው እስኪገኝ እንጠብቅ ?

59 - 10

Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Posted 1 year ago

ከሚቀጥለው ሳምንት ከቀን ሰኞ ጀምሮ የዮሐንስ ራዕይ በወንድም ዳዊት ከምዕራፍ 4 በኃላ የሚቀጥል ይሆናል።

36 - 9