እንወቅ!....የሳቱትንም እንመልስ
👉በየገዳማቱ [Beye Gedamatu] ወደተሰኘው ቻናል እንኳን በደህና መጣችሁ::
👉 በዚህ ቻናል የሚለቀቁ ቪዲዮዎች ኦርቶዶክስአዊ ትምህርቶች፣ ዝክረ ቅዱሳን፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፣ ሳይንስ እና ሀይማኖት፣ ጥያቄ እና መልስ፣ መሰረታዊ ትምህርተ ሃይማኖት፣ መዝሙራት፣ ወቅታዊ የቤተክርስትያን መረጃዎች፣ ትምህርታዊ የቀጥታ ስርጭት፣ሀይማኖታዊ ቃለ መጠይቆች እና ክርክሮች እንዲሁም ምክረ አበው እና ብሒለ አበው የሚያቀርቡበት ቻናል ነው:: ሰብስክራይብ በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ::
👉 በየገዳማቱ [Beye Gedamatu] የተሰኘው የዩቲዩብ ቻናል መታሰቢያነቱ ይሄን አለም አሸንፈው በምቾት መኖር እየቻሉ...ብዙ ነገርን ድል አድርገው ድሉን ለናቁት ይሁንልን::🙏 (ዶር አለማየሁ ዋሴ)
Welcome to [በየገዳማቱ] Beye Gedamatu, one of the best Ethiopian Orthodox Tewahedo Church educational channels.
Thank you for subscribing and supporting the growth of our channel! Your engagement means a lot, and with your help, we can continue to expand our community and share even more valuable content. Stay tuned for more educational videos on the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, and don’t forget to share with others who might benefit from what we offer. Together, we can reach more people and make a greater impact!