የከበረ ሠላምታዬን እያቀረብኩኝ ፤ አዲሱን ቻናሌን ቤተሰብ እንድትሆኑ በትህትና እጠየቃለሁ ፤ የቻናሉን አላማ ለመረዳት ከታች ያለውን ሊንክ ተመልከቱ። https://youtu.be/-fwGhDMTjY8 watch video on watch page
11 - 1
የሚገርሙ የእንግሊዘኛ አገላለፆች የምትማሩበት ቪዲዮ እነሆ።
ሠላማችሁ ይብዛ።
https://youtu.be/0rqcPFHyTzo
watch video on watch page
14 - 9
ይህ የአረብኛ ቃል ለስራ በጣም ጠቃሚ በተለይ አዲስ ንግድ መጀመር ለምትፈልጉ።
ሠላማችሁ ይብዛ
https://youtu.be/Qa26zoGg4J4
watch video on watch page
16 - 4
የእንግሊዘኛ ቋንቋ የሚቀላችሁ ስትለማመዱት ነው ። በቀላሉ የምትማሩትበት ቻናል ይሄውላችሁ ፤ የዛሬ ሰለመኖር እና ሰለአለመኖር የሚጠቅም ቪዲዮ ላካፍላችሁ።
ሠላማችሁ ይብዛ።
https://youtu.be/gYBs8J7vdas
watch video on watch page
21 - 0
በዚህ ትምህርት ሰለ I'm እና I በተለይ ለጀማሪ በደንብ ትረዳላችሁ።
ሠላማችሁ ይብዛ።
https://youtu.be/qJpC6wRXZrc
watch video on watch page
15 - 1
እንግሊዘኛ በየደረጃው መረዳት የሚያስችል የተለያዩ ጠቃሚ ቪዲዮችን የምታገኙበት ዩቲዩብ ቻናል @englishway27 ተቀላቀሉ ። የዛሬው ለጀማሪ የሚጠቅም ቪዲዮ ነው ።
ሠላማችሁ ይብዛልኝ።
https://youtu.be/ZbwJ2gZ_kVs
watch video on watch page
6 - 2
ከእንግሊዘኛ ቃላት ብዙ ነገር መማር ትችላላችሁ አንድ ቃል ይዤላችሁ መጣሁ እንደሚጠቅማችሁ ተስፋ አደርጋለሁ። ሠላማችሁ ይብዛ።
https://youtu.be/CKCvAbfYhBY
watch video on watch page
11 - 0
ነቢል ኢሚል እባላለው
የገበያ አስተዳደር ባለሞያ ነኝ
ለምን ለዚህ ቻናል ደንበኛ መሆን እንዳለባችሁ በትንሹ ለግለጽላችሁ
1. ቀለል ባለመልኩ አረብኛ ቋንቋ ለመናገር ያስችላችኋል
2. የተለያዩ የአረብ ሀገራት የአነጋገር ዘቤ እና ዋናው የአረብኛ ቋንቋ ለማወቅ ያስችላችኋል
3. ለአማርኛም ሆነ ለአረብኛ ተናጋሪ ጠቃሚ ስለሆነ
4. አስተያየታችሁ መሠረት አድርጎ የተመሠረተ ስለሆነ ፤ የፈለጋችሁት ርዕስ የሚቀርብበት ይሆናል
ቪድዮቹ በጊዚያዊነት በሳምንት አንዴ የሚጫኑ ሲሆን በዘላቂነት ደግሞ ሁለቴ ወይም ከዛ በላይ በሳምንት የሚጫኑ ይሆናል
ይህ ቻናል አስተማሪ ሰለሆነ አሁኑኑ ደንበኛ ይሁኑ፡፡
My name is Nabil Emil
I am a Marketing Expert
why should you subscribe to my channel
1. you can easily and quickly speak Arabic language
2. different accents of different Arabic speaking countries will be addressed
3. Both Arabic and Amharic speakers will be beneficiary
4. It's a comment based channel; you can create a title!!
The videos will be uploaded once a week, however; the upload interval will grow to twice or more times a week.
t.me/speak2reach
اسمي نبيل إميل
متخصص في التسويق
إشتركوا في القناة لانها سوف تساعد كل من يريد تحدث اللغة العربية او اللغة الامهرية بطلاقة
Joined 3 February 2021