ውድ ቤተሰቦቼ በዚህ ቻናል የተለያዩ ታሪካዊ እና ሃይማኖታዊ ይዘት ያላቸው ጉዳዮችን በዕውቀትና በዕድሜ ብዙ ልምድ ያላቸውን ሰዎች በማቅረብ ለትውልድ እናስታውሳለን።በጉዞ እና በጉብኝትም ልብን የሚያስደምሙ ሞቅ ያሉ አስተማሪ የሆኑ ሀገራዊ፣ ባህላዊና ሀይማኖታዊ እሴቶቻችንን በደንብ እናስገነዝባችኋለን። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
እናመሰግናለን።
My dear family, through this channel, we will remind future generations by presenting various historical and religious matters with knowledge and experience.
Become a family by subscribing.
Thank you.