PokeVideoPlayer v23.9-app.js-020924_
0143ab93_videojs8_1563605_YT_2d24ba15 licensed under gpl3-or-later
Views : 44,155
Genre: Howto & Style
License: Standard YouTube License
Uploaded At Aug 15, 2022 ^^
warning: returnyoutubedislikes may not be accurate, this is just an estiment ehe :3
Rating : 5 (0/1,913 LTDR)
100.00% of the users lieked the video!!
0.00% of the users dislieked the video!!
User score: 100.00- Masterpiece Video
RYD date created : 2022-08-22T23:18:04.93526Z
See in json
Top Comments of this video!! :3
ውዶችዬ
የምትሰሩት ስራ በጣም አስተማሪ ነው:: አቤል , ደግነትን እና በሰዎች ጫማ ላይ ቆመህ ነገሮችን ለመረዳትም ሆነ ችግሮችን ወደሰላምና ፍቅር ለማምጣት ስትል የምትሄድበት ርቀት, ራስን ዝቅ እርጎ ተመሳስሎና ለሁሉም ስላም መመኘትህን በሁላችንም ህይዎት በየቀኑ መህን ያለብን ሲሆን you are a peace maker እንደእንተ እይንቶችን ያብዛልን በርታ ወንድሜ
ራሄልዬ, የእኔ ቆንጆ , ትግስትሽና መከራ ቻይነትሽ ለቤተስብሽ በተለይ ለአባትሽ ፍቅር ስትይ ያለእድሜሽ የተሽከምሽው መከራ ለቤተሰብ
የሚከፈል መስዋእትነት ለሁሉም
ትምህርት ሰጭ በመሆኑ ቻይ ልብ ይኑረን ትግስት መንገዷ መራራ ፍሬዋ ግን ጣፋጭ መሆኑን እንማርበታለን በርቺ የእኔ ቆንጆ
እትዬ የቤት ረዳቶች አለቃ
አስተዋይ , ዝምተኛና ልካቸውን አዋቂ ስርአት ያላቸውና ታታሪ እና
ደግ ሴት ሚዛናዊነትን የተላበሱ
ልክን ማውቅን ያስትምሩናል
እትዬ ሮማን (iron lady)
አንድ ጠንካራ እናት ለቤተሰቦቿ
ስትል የምትሸከመው መራራ መንገድ ሲሆን የአገሯን ባህል
ለማስቀጠልና ሁሉም እንደችሎታው እንዲሰራ እያንዳንዱ ሰአት በስራ እንድናሳልፍ የሚያስተምሩ እናት ናችዉ:: ሁሉምነገር ህግና ስርአት እንዳለው የምንማርበት ነው::
ቅያሜ እንኳን ቢኖር ቢበዛም ባይብዛም:
ከክፋት ደግነት ሳይሻል አይቅርም::
ጭንቅላትን በገንዘብ ሸፍኖ
ቤተሰብን በገንዘብ ለመሸጥ ከሚሮጥ ቤተሰብ እግዚእብሄር ይጠብቀን ምክንያቱም የቤተሰብ ፍቅር የማይሸጥ የማይለውጥ
ትልቅ የእግዚአብሄር ስጦታ ስለሆነ:: የፍቅርን ሸማ ያላብሰን
29 |
@fatmaot7616
2 years ago
እኛን እያቃጠላችሁ በድራማችሁ እናተ ለካ ፍቅር በፍቅር ናችሁ😀😀😀
40 |