Views : 10,066
Genre: Entertainment
Date of upload: Nov 25, 2022 ^^
Rating : 4.949 (5/387 LTDR)
98.72% of the users lieked the video!!
1.28% of the users dislieked the video!!
User score: 98.08- Overwhelmingly Positive
RYD date created : 2022-11-27T11:18:54.521112Z
See in json
Top Comments of this video!! :3
ያሬድ፡ ነጉ፡ በዚህ፡ ቃለ፡ ምልስ፡ ላይ፡ ለምን፡ ድህነታችንን፡ አጋለጥክብን፡ ተብሎ፡ ሲከስሰ፡ አስታውሳለሁ፡ አሜሪካ፡ ቢሆን፡ ደግሞ፡ ድህነትን፡ ጠንክሮ፡ ከሰሩ፡ እንደሚሸነፍ፡ ማሳያ፡ ተብሎ፡ እንደትልቅ፡ ጀግና፡ ይወደስ፡ ነበር። እኛ፡ ግን፡ ድህነትን፡ ተቀብለን፡ መኖር፡ መርጠናል፡ የኔ፡ ድህ፤ የኔ፡ብጤ፡ ደህነቴ፡ ይበልጥብኛል፡ ለድህነት፡ ተዘምሮለታል፡ ተገጥሞለታች፡ ድሀዋን፡ እናቴን፤ ድሀዋን፡ ሀገሬን፡ እወዳታለሁኝ፡ ሀገሬም፡ ድሀም፡ ብትሆን፡ እወዳታለሁ፡ አንዱም፡ ተነስቶ፡ ዘራፍ፡ በፍፁም፡ ሀገሬ፡ ድሀ፡ አይደለችም፡ ጌታ፡ መርቆ፡ ነው፡ የሰጠን፡ ማረግ፡ ያለብን፡ ጠንክረን፡ መስራት፡ ነው፡ ያለብን። ግን፡ የሚጣጣር፡ ሰው፡ ካገኘን፡ ጠልፈን፡ እንጥለዋለን፡ አብረን፡ እንደግ፡ የለም፡ ሀብታም፡ ካየን፡ ኬት፡ አምጥቶት፡ ነው፡ ስርቆ፡ ነው፡ እንጂ፡ ስርቶ፡ ነው፡ አንልም፡ አንድ፡ የመንግስት፡ ባለስልጣን፡ ስናይ፡ እሱ፡ እኳ፡ ታማኝ፡ ነው፡ ካልን፡ ድሀ፡ ነው፡ አልስረቀም፡ ለማለት፡ ሀቀኝነትና፡ ድህነትን፡ በአንድ፡ ፈትለን፡ ሀብታም፡ የሆነ፡ በሙሉ፡ የብረቀ፡ ይመስለናል፡ ለዚህ፡ ነው፡ እምነት፡ የጠፋው፡ ሀብታሙ፡ በአጥር፡ ተከቦ፡ የሚኖር፡ የአዲሳባ፡ አብታም፡ ነው። አጥር፡ ፺፰.፯% የለም የስለጠነው፡ ሐገር፡ አጥርም፡ ቢኖር፡ ለጌጥ፡ ነው ። ፫% አጥር፡ እና ግቢ፡ ሊኖር፡ ይችላል፡። ማለት፡ የፈለግሁት፡ ጨለምቶቹ፡ እንዳይወርዱበት፡ ነው። የሚስማኝ፡ ካለ፡ ኢትዬጵያን፡ በአስር፡ ዓመት፡ ከኳርተር፡ በልጠን፡ ሀብታም፡ እንሆናለን። ከስራን፡ ካልተመቀኛኘን፡ ከተማመን፡ የሰው፡ ሀቅ፡ ካነካን፡ ተባብረን፡ ከስራን፡ የሰው፡ ማግኘት፡ እንደራሳችን፡ ካስደሰተን፡ እሱ፡ ካለፈለት፡ እኔንም፡ ያነሰኛል፡ ግን፡ ድሀ፡ ከሆነ፡ ምንም፡ አልጠቀምም፡ ብለን፡ ከድህነት፡ ጫፍ፡ ያለውን፡ አንተ፡ ቀደም፡ ብለን፡ ረድተነው፡ ከድህነት፡ ጉድጎድ፡ ውስጥ፡ ጀርባችን፡ ልይ፡ ቆሞ፡ አንዱን፡ ማስወጣት፡ እሱም፡ ሲያልፍለት፡ ጎድጎዱ፡ ወስጥ፡ ያሉትን፡ የረዱትን፡ አስታውሶ፡ ገመድ፡ መውርወር፡ አለበት፡ ተያይዘን፡ ለመወጣት፡ ገንዘብ፡ ያላቹሁ፡ ብቻችሁን፡ አታገብዙት፡ ምን፡ ባረግ፡ ስራ፡ ፈጥሬ፡ ሀገሬን፡ እረዳለሁ፡ በሉ፡ በስንት፡ ብር፡ ባላቹህ፡ ሳይሆን፡ ምን፡ ያህል፡ ስራተኞች፡ ባላቹህ፡ ብዛት፡ ሀብታቹሁን፡ ቁጠሩ
6 |
@adyarega101
1 year ago
ይሄ ንግግር እንደመጥፎ ተቆጠረበት ብዙ አስወቀሰው ያሬድ ምጥ ልጅ❤ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ
7 |