Veronica Adane

6 videos • 1,421 views • by Veronica Adane ሰላም ጤና ይስጥልኝ ይህ የኔ የቬሮኒካ አዳነ ዩትዩብ ቻናል ነዉ። ሶስት ዓመት የለፋሁበት ብዙ ያየሁበት መጠሪያዬ የተሰኘዉ የመጀመርያ አልበሜ በዚሁ በራሴ ዩትዩብ ቻናል ተለቋል፤ አድምጡት ፤ አስተያየታችሁንም አስቀምጡልኝ ፤ እንደምትወዱት ተስፋ አደርጋለሁ፤ መልካም ቆይታ 🙏🏽 ቬሮኒካ አዳነ ተካ