YeChawata Engida - የጨዋታ እንግዳ
871 videos • 249,344 views • by Sheger FM 102.1 Radio የሸገር የጨዋታ እንግዳ ዝግጅት በተለያየ የዕድሜ ክልል ውስጥ ካሉና ከሰፊ የሙያ ዘርፍ የተመረጡ እንግዶች ዘና ፈታ ብለው የሙያቸውን አስተዋጽኦ፣ የሕይወት ልምዳቸውና ትዝታቸውን የሚያካፍሉበት ነው፡፡ እሁድ በድጋሚ ከምሽቱ 1:00 እስከ 3:00 ሰዓት ይተላለፋል:: አዘጋጅ፣መአዛ ብሩ