Sheger Café - ሸገር ካፌ
647 videos • 27,732 views • by Sheger FM 102.1 Radio ካፌ የሁለት ሰዓት ሣምንታዊ ነፃ የውይይት ፕሮግራም ነው፡፡ በሸገር ካፌ ፖለቲካ፣ ባህል፣ ኪነ-ጥበብ፣ ታሪክ፣ ወቅታዊ ጉዳዮች ከቡና ጋር ለውይይት ይቀርባሉ፡፡ በተለያዩ የጥናት መስኰች ጥናት ያደረጉ ምሁራን፣ ባለሙያዎች፣ የካፌው የውይይት ደንበኞች ናቸው፡፡ ሸገር ካፌ እሁድ ጠዋት ከ3 - 5 ሰዓት ይቀርባል፡፡ በድጋሚ አንዱ ጠረጴዛ ተመርጦ ሐሙስ 1፡30-2፡30 አዘጋጅ፣መዓዛ ብሩ