Sheger Shelf - ሸገር ሼልፍ

599 videos • 459,580 views • by Sheger FM 102.1 Radio ሸገር ሸልፍ በስነጽሁፋዊ ሃቅማቸው ከፍ ያሉ አጫጭር የስነጽሁፍ ስራዎች በልዩ መንገድ የሚተረኩበት ሰአት ነው፡፡በሸገር ሸልፍ ጽሁፎች ብቻ ሳይሆኑ በደራሲዎችና በከያኒያን የገዛ ድምጽ የሚቀርቡ ፍጥርታቸው ከስነጽሁፍ የሚጠቃለሉ ስራዎችም አብረው ይደመጣሉ፡፡ዝግጅቱ ለማናቸውም ሰዎች ክፍት ሲሆን የሚቀርቡት ስራዎች ለአድማጭ እንዲመጥኑ ግን የመምረጥ ስራ በአዘጋጆቹ ይከወናል፡፡ሸገር ሸልፍ አርብ ከጠዋቱ 3፡00-4፡00 ይደመጣል፡፡እሁድ ከ12፡00-1፡00 ይደገማል፡፡አዘጋጅ፦ግሩም ተበጀ