ማለዳ

5 videos • 85 views • by Chagni Media ማለዳ እኛ የሰው ልጆች በእለት ተዕለት ኑሯችን ልብ ያላልናቸውና ልማድ ሁነውብ አኗኗራችን ላይ ተጽዕኖ የሚፈጥሩ ነገሮችን ነቅሰን በማውጣት የመወያያ መድረክ ሲሆን አዘጋጅ አማኑኤል አሻግሬ ሲሆን አቅራቢዋ ኢትዮጵያ ከፈለኝ ትባላለች! በማስተዋል እንኑር!