ኢየሱስ_የመጣው_ወደ_እኔ_ቤት_ነው!

10 videos • 622 views • by Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE #ሰኞ አስደናቂ የአምልኮና ትንቢታዊ የትምህርት ምሽት! የዕለቱ ትንቢታዊ መልዕክት በእግዚአብሔር ሰው ነብይ ሔኖክ ግርማ:- #የክርስቶስ_ቤት_ደካሞች_የበረቱበት_ቤት_ነው! “የጌታም መልአክ ከዕጣን መሠዊያው በስተ ቀኝ ቆሞ ታየው። ዘካርያስም ባየው ጊዜ ደነገጠ፤ በፍርሀትም ተዋጠ። መልአኩ ግን እንዲህ አለው፤ “ዘካርያስ ሆይ፤ አትፍራ፤ ጸሎትህ ተሰምቷል፤ ሚስትህ ኤልሳቤጥ ወንድ ልጅ ትወልድልሃለች፤ ስሙንም ዮሐንስ ትለዋለህ።” ሉቃስ 1:11-13 🔴አዲስ ተከታታይ ትምህርት ከነብይ ሔኖክ ግርማ ጋር በJPS CHURCH ተዘጋጅቷል ወዳጅ ዘመድዎን በመጋበዝ የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ