ግንቦት ለግንባት friday 9-9-16

4 videos • 335 views • by Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE # ግንቦትን_ለግንባታ! # በግንቦት ወር ላይ የሚሰራውን የጠላትን ሥራ የማፍረስ ቀን! በዕለቱ ብዙዎች ከአጋንንት እስራት የተፈቱ ሲሆን ለብዙዎች በትንቢት ቃል መጽናናት ሆኖላቸዋል! #እሁድም_ይቀጥላል! የዕለቱ ትንቢታዊ ቃል በእግዚአብሔር ሰው ነብይ ሔኖክ:- #ከእንግዲህ_ወዲህ_ሞትና_ጭንገፋ_አይሆንም! “የከተማዪቱም ሰዎች ኤልሳዕን፣ “እነሆ ጌታችን፤ እንደምታያት ይህች ከተማ ለኑሮ የተመቸች ናት፤ ይሁን እንጂ ውሃው መጥፎ ሲሆን ምድሪቱም ፍሬ የማትሰጥ ናት” አሉት። እርሱም፣ “እስቲ በአዲስ ማሰሮ ጨው ጨምራችሁ አምጡልኝ” አለ፤ እንዳለውም አመጡለት። ከዚያም ወደ ውሃው ምንጭ ሄዶ ጨው ጣለበትና “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘ይህን ውሃ ፈውሸዋለሁ፤ ከእንግዲህ ወዲያ ለሞት ምክንያት አይሆንም፤ ምድሪቱንም ፍሬ እንዳትሰጥ አያደርጋትም’ አለ።” ኤልሳዕ እንደ ተናገረውም ውሃው እስከ ዛሬ ድረስ የተፈወሰ ነው።” 2 ነገሥት 2:19-22 👉ኢያሪኮ በኢያሱ የተረገመች ከተማ ነች! ይቺህ ከተማ ለኑሮ ሚቹ ብትሆንም ግን ውኃያው ያጨነግፍ ነበር! ሰው ልኖርባት እየፈለገ ብዙ ነገሩን የሚያጣበት ከተማ ነች! 👉እስከዛሬ ባለ መብት ሆኖ በሕይወታችሁ ላይ የቆየ ርግማን ዛሬ ይፈርሳል! 👉እንዳይከናወንላችሁ እንዳይሳካላችሁ በእናንተ ላይ የተነገረ ርግማን ይፈርሳል! 🙌ከእንግዲህ ወዲህ ሞትና ጭንገፋ በቤታችሁ ላይ አይሆንም! #አሜን! ************ #ይሁን_አለ_ሆነ! #JESUS_PROPHETIC_SPRIT_CHURCH JPS TV WORLDWIDE