Welcome to Meba media, We provide EOTC related contents. Holy liturgy, Preaching, Live Programs, Hymn (Mezimurs) are some of the contents. If you want us to stream your programs to the public through our channel, please don't hesitate to contact us.
Welcome again and enjoy with us.
Meba Media | መባ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ ሃይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎች እንዲሁም ትምህርታዊ የቀጥታ ሥርጭቶች የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን መባ ሚዲያ | Meba Media ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።