Welcome To Natanem media
This channel is about Ethiopian Orthodox Tewahedo Sibket and Ethiopian orthodox tehawedo Mezmur and reaction vedios of ethiopian orthodox religios based educational vedios ( eotc reaction) and spritual events and information.
We have 3 vedios in a week.
dont forget to subscribe and hit the bell.
እንኳን ወደ ናታኔም ሚዲያ ዩቱብ ቻናል መጣችው። የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አስተምህሮን የጠበቁ ስብከቶች : መዝሙር : የማህበር ዝማሬ : ክብረ በዓላት እና አስተማሪ የ ሪአክሽን ቪድዮ ታገኛላችው :: ዝግጅቱን አዘጋጅቼ የማቀርብላችው ሄኖክ ክንዴ እባላለው። ሚዲያውን ለመደገፍ cbe 1000175456906 በውጭ ሀገር ያላችው ከቪድዮዎቹ ስር Thanks የሚለውን በመጫን መደገፍ ትችላላችው።
በሳምንት 2 ቪድዮ ወደናንተ ይደርሳል።
ሰኞ እና አርብ 11 ሰዓት ቪድዮ ይለቀቃል።
ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቷን ይጫኑ
ለሀሳብ አስተያየት እንዲሁም ቪድዮ ለመላክ
በ ቴሌግራም @henokezt
ያገኙኛል።