TONA MEDIA - ቶና ሚዲያ፤
ከዚህ በፊት በፌስቡክ በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ለአስተሳሰብ ለውጥ የሚጠቅሙና በዕለት ተዕለት ሕይወታችን የምንጠቀምባቸውን ሥነ-ልቦናዊ የሆኑ ቀላል መንገዶች እንዲሁም በጥናት ላይ የተመሰረቱ በርካታ ጉዳዮችን ሲያቀርብላችሁ ቆይቷል፡፡ አሁንም ይህን በማጠናከር የበለጠ ለማስተማርና ራስን መለወጥ ላይ የሚያተኩሩ ጉዳዮችን ማለትም በማህበራዊ ሥነ-ልቦና፣ በካውንስሊንግ፣ በፍቅርና ትዳር፣ በዕለት ተዕለት ግንኙነት፣ በተለይም ለየት ባለ መልኩ በጨለማው ሥነ-ልቦና (Dark Psychology)፣ በአስተሳሰብ፣ በባህርይ ለውጥ፣ በስብዕና ግንባታ፣ በልጆች አስተዳደግና ሥነ-ምግባር ግንባታ፣ በሊደርሺፕ፣ በቢዝነስና ስኬት የተለያዩ ፕሮግራሞችን ይዞላችሁ ለመቅረብ ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡
ለወዳጅዎ ያካፍሉ! ሰብስክራይብ ያድርጉ!
YouTube: youtube.com/@tonamultimedia
Facebook: www.facebook.com/psychaddis
Telegram: t.me/psychaddis