የሀገራችን ኢትዮጵያ የገጠር አካባቢ አኗኗር ባህልና ወግ የሚቀርብበት ቻናል ነው።
ቱባ የሆነውና ያልተበረዘው የአርሶ አደሩ የህይወት ዘይቤ ይቃኝበታል።
ሀገራቸው የናፈቃቸውና በስደት ላይ የሚገኙ ያገር ልጆች ሁሉ በሀገር ቤት ቻናል ናፍቆታቸውን ይወጣሉ።ትዝታቸውን ይቃኛሉ።
አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
Tossa tube is a new you tube channel which works on Ethiopian rural cultural values, farmers life style and their beautiful personality.
it presents traditional wedding, music ,food and other amazing programs.
#tossatube
ለጥቆማና አስተያየት በ 0914351609 በቀጥታ ፤ በኢሞ ፤በዋትሳፕና በቴሌግራም
መደወል ወይም መልእክት ማስቀመጥ ይችላሉ፡፡