Channel Avatar

Tagel Seifu Official | ታገል ሠይፉ @UCeuJVtjg3tIIKkp4liJtDfg@youtube.com

4K subscribers - no pronouns :c

ታገል ሰይፉ የስነ-ጽሁፍ ስራዎቹን በኢትዮጵያ ተደማጭና ተነባቢ ሚዲያዎች ማቅረብ የጀመረው ከ19


About

ታገል ሰይፉ የስነ-ጽሁፍ ስራዎቹን በኢትዮጵያ ተደማጭና ተነባቢ ሚዲያዎች ማቅረብ የጀመረው ከ1979ዓ.ም. ጀምሮ ነው። የመጀመሪያ መጽሃፉን ( በ16 ዓመት እድሜው ) በ1982ዓ.ም. ለአንባቢያን አቀረበ። በ2016ዓ.ም. ያሳተመውን ተወዳጅ ልብ-ወለድ መጽሃፉን /ዝንቡላና ካሮትን/ ጨምሮ አስራ አምስት መጽሃፎችን ለአንባቢያን አቅርቧል።

ሰባት የግጥም መድብሎች ፤ አራት ረጅም ልብ-ወለዶች ፤ ሁለት የህጻናት መጽሃፍት ፤ አንድ የወግ ስብስብ እና ይህን መጽሃፈ ትውስታ. . .