We contribute technological knowledge to the next generation. The learning of my generation is my learning.
The benefit of my generation is also my benefit.
So I am ready to share all my knowledge.
The work I do
I teach existing and new technology jobs about YouTube, technology, video editing, AirDrop... and so on.
You can watch by subscribing to my YouTube channel.
የቴክኖሎጂ እውቀት ለትውልድ ሳንሰስት እናበረክታለን የትውልዴ መማር የኔ መማር ነው ። የትውልዴ ጥቅም የኔም ጥቅም ነው።
ስለዚህ ያለኝን እውቀት በሙሉ ለማካፈል ዝግጁ ነኝ። የምሰራቸው ሥራዎች ፥
ስለዩቲዩብ አሰራር, ስለተክኖሎጂ,ቪዲዮ ኤዲትንግ, ስለ ኤርድሮፕ.... እና የመሳሰሉትን ነባሮችንና አዳዲስ የተክኖሎጂ ስራዎችን አስተምራለሁ ።
የዩቲዩብ ቻናሌን ሳብስክራይብ በማድረግ መከታተል ይቻላል።