Channel Avatar

Future Academy @UCcC0iaA6dTJh5XY1YP0tmvg@youtube.com

1.4K subscribers - no pronouns :c

🎓 በሀገራችን ስለ ስኮላርሽፕ አፈላለግ ሰፊ የመረጃ ክፍተት አለ። ስለሆነም የዚህ ቻናል ዋና


About

🎓 በሀገራችን ስለ ስኮላርሽፕ አፈላለግ ሰፊ የመረጃ ክፍተት አለ። ስለሆነም የዚህ ቻናል ዋና አላማ ይሄን የመረጃ ክፍተት ለመሙላት በየጊዜው የሚወጡ የስኮላርሽፕ፤ ፌሎውሽፕ ፤ ኮንፈረንስ፤ አፓረንትሽፕ ዕድሎችንና የአሞላል ሂደት ከማቅረብ በተጨማሪ በዉጭ ሃገር ከሚማሩ እና ከሚያስተምሩ ኢትዮጵያውያን ጋር ኔትዎርክ መፍጠር፣ በግል የማመልከቻ ክፍያዎችንና የአሞላል ድጋፍ ለሚፈልጉ እገዛ ማድረግ ቀዳሚ አላማው ነዉ። Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ🙏