Channel Avatar

Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ @UCSv6TZGFZXb7u4fb-x7BgUQ@youtube.com

89K subscribers - no pronouns :c

ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሰቦች በብዙ ቤተሰቦቻችን ጥያቄ መሰረት ተደራሽነታችንን አስፍተን በርካታ


About

ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሰቦች በብዙ ቤተሰቦቻችን ጥያቄ መሰረት ተደራሽነታችንን አስፍተን በርካታ የትዳር እና ተያያዥ የሆኑ ትምህርቶችን እና ምክሮችን በባለሙያ እይታ ልናቀርብሎ በዩ ቲዩብ አማራጭ ቀርበናል፡፡
የምንሠጣቸው አገልግሎቶች
1.ላላገቡ ሰዎች መልካም የትዳር አጋር ስለሚያገኙበት ጥበብ፡፡
2.በእጮኝነት ላይ ላሉ የቅድመ ጋብቻ ትምህርት፡፡
3.በትዳር ውስጥ አለመግባባቶችን መፍታት፡፡
4. በትዳር ውስጥ ደስተኛ ሆኖ የመኖር ጥበብ፡፡
5. የተጣሉ ባለትዳሮችን የማስታረቅ ስራ፡፡
6. በትዳር ጉዳይ ላይ የቤት ለቤት የማማከር አገልግሎቶችን በብቁ ባለሙያዎች እንሰጣለን፡፡
እንዲሁም በአካል አልያም ባሉበት ሆነው ስለትዳር እና ስለፍቅር ህይወትዎ በኦንላይን እና በስልክ መማከር ይችላሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ
+251970704050 መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 311