ዘንዘልማ የይትዩብ ቻናል የኢትዮጵያን የገጠር መልከዓምድር፣ ወዞችንና ተራሮችን፣ የኢትዮጵያን የከተማ ገፅታን፣ የአስፓልት መንገዶችን፣ የተለያዩ የኢትዮጵያ ባህላዊ ዝግጅቶችን እና በአጋጣሚ የሚገኙ ክስተቶችን የሚያሳዩ ቪዲዮዎችን እና ፎቶዎችን እየቀረፀ ወደ እናንተ የሚያቀርብ ቻናል ነው።
ዘንዘልማ ይትዩብ በተለያየ አጋጣሚ የቀረፃቸውን ቪዲዮ እና ፎቶዎችን ምርጥ እና አይረሴ በሆኑ የኢትዮጵያ ባህላዊ የሙዚቃ አውዲዮዎች፣ ቀረርቶዎች እና ባህላዊ ጭፈራዎች ጋር በማቀናበር ወደ እናንተ የሚያደርስ ምርጥ የመዝናኛ ቻናል ነው።
Zenzelma is a YouTube channel that captures videos and photos of Ethiopia's rural landscape, rivers and mountains, Ethiopian cityscapes, asphalt roads, various Ethiopian cultural events and random events.
Zenzelma Tube is the best entertainment channel that brings you videos and photos taken on different occasions with the best and most memorable Ethiopian traditional music audios, songs and traditional dances.