Channel Avatar

Samuel Kahen ሳሙኤል ካህን @UCH5qLhU3lgq0h5BC342qtYg@youtube.com

44K subscribers - no pronouns :c

በመጀመሪያ አክብራችሁኝ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እንዲሁም ለሌሎች እንዲዳረስ ስላደረጋችሁ


About

በመጀመሪያ አክብራችሁኝ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እንዲሁም ለሌሎች እንዲዳረስ ስላደረጋችሁ ከፍ ያለ ምስጋናን ክብር ለእናንተ አቀርባለሁ ።
ይህ የዩትዩብ ቻናል የዘማሪ ሊቀ ዲያቆን ናትናኤል ሳሙኤል ሲሆን በዚህ ቻናል ዝማሬዎችንና መንፈሳዊ ዳሰሳዎችን ያገኙበታል ::
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እግዚአብሔር ሐገራችንን ይጠብቅልን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት የፃድቃን ሰማዕታት ምልጃ ፀሎት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን::


-------------------------------------------------------------------------------------------------------------------

First of all, I would like to thank you for subscribing to my channel and for making it accessible to others .
The YouTube channel belongs to zemari Diyakon Nathnael Samuel. On this channel I will upload different religious videos and contents. let us build a big family by subscribing.
God bless Ethiopia.