Channel Avatar

Sara - Ethiopian Food @UC6WqQoUIkXdshIuZn-Aln8A@youtube.com

178K subscribers - no pronouns :c

ሰላም ቤተሰቦቼ እንዴት ናቺሁ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህና ነኝ:: እንደ እግዚአብሔር


About

ሰላም ቤተሰቦቼ እንዴት ናቺሁ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህና ነኝ:: እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ በዚህ ቻናል ልሰራ ያሰብኩት በዋነኛነት ሰለምግብ አዘገጃጀት ሲሆን በተጨማሪም ስለ ባልትና ነው:: ለዚህ ቻናል አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ:: ምንም አይነት አስተያየት ካለሆት በደስታ እንቀበላለን:: የዚህ ቤተሰብ አባል ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን:: እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ::

Hello Friends, How you doing? I am doing great. This channel mainly presents about food preparation or cooking. In addition, it presents about decoration, hand made jewelries, beauty, house keeping, dressing styles, as well as comedy, drama, dialogues, narration, poems, and story. If you are new to this channel please subscribe. If you have any kinds of comments, you are very welcome. Thank you very much for being the family of this channel.