Channel Avatar

VOA Amharic @UC5OePohJjdkd0Uwm3r1cThA@youtube.com

163K subscribers - no pronouns :c

ቪኦኤ-አማርኛ በዲጂታል፣ በራዲዮና በቴሌቪዥን ዜናና ዘገባዎችን ለአድማጭና ለተመልካች ያቀርባል።


About

ቪኦኤ-አማርኛ በዲጂታል፣ በራዲዮና በቴሌቪዥን ዜናና ዘገባዎችን ለአድማጭና ለተመልካች ያቀርባል።

ከመቶ አሥር ሚሊየን በላይ የሚገመት ህዝብ ያላት ኢትዮጵያ የመንግሥት የሥራ ቋንቋ አማርኛ ነው። ቪኦኤ አማርኛን ከአዋቂው ህዝብ አንድ አምስተኛ የሚሆነው እንደሚያዳምጥ በቅርቡ የተካሄዱ ቅኝቶች አሳይተዋል። ይህ የአድማጭ ቁጥር ቪኦኤ ከሚያሠራጭባቸው ማንኛውቸም ቋንቋዎች አድማጭ ቁጥር እጅግ የሰፋው ነው።

ቪኦኤ-አማርኛ ስለ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ አፍሪካ፣ ዩናይትድ ስቴትስ እና ዓለም አቀፍ በዲጂታል፣ በራዲዮና በቴሌቪዥን ዜናና ዘገባዎችን ለአድማጭና ለተመልካች ያቀርባል።

VOA Amharic reaches our audience on digital, radio, and TV, delivering news and content about Ethiopia, Eritrea, Africa and United States. We will also be bringing you Health Shows, Youth Shows, Democracy Field, Women’s Shows, Sports Shows on different days, stay tuned.

330 Independence Ave SW
Washington, D.C. 20237
+1 (202) 205-9942 Ext 14