በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን!!!⛪️⛪️⛪️
in the nameof the father,the son and the Holy spirit,oneGod,Amen.
እንኳን ወደ Abyo tube በሰላም መጣችሁ|Abyo tube ኦርቶዶክሳዊ የቪዲዩ ትምህርቶች ፣መዝሙሮች እና ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎችን ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምዕመናን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መሠረተ እምነት ፣ሥርዓት፣ትውፊትና ታሪክ የሚቀርብበት ዩቲዩብ ቻናል ነው።
welcome to Abyo tube
This is the official channel of Abyo tube.This channel provides Ethiopian Orthodox Tewahdo prayers,preaching's and gospel music for Ethiopia Orthodox Tewahdo church Believers. ⛪️⛪️⛪️